Tender Detail

Tender Details

  • Company በኦሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፈዴሬሽን ኃላ/የተ/ አሰላ ብቅል ፋብሪካ
  • Address አዲስ አበባ ከተማ ከጀርመን አደባባይ ወደ ሚካኤል አደባባይ በሚወስደው መንገድ ላይ ሚካኤል ቤ/ክርስቲያን አጠገብ በሚገኘው የኦሮሚያ ግብርና ኅብረት ሥራ ማኅበራት ፈዴሬሽን ሕንፃ ስድስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 6 ወይም አሰላ- ቁሉምሳ : ኢትዮጵያ, Phone: 09-65-65-04-81
  • Website
  • Deadline16 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-04-16 00:00:00
  • Categories Industry And Factory , Byproducts

በኦሮሚያ ግብርና ኅብረት ሥራ ማኅበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተወሰነ አሰላ ብቅል ፋብሪካ በጎተራ ተከማችቶ የሚገኘውን 5,000 /አምስት ሺህ/ ኩንታል 3ኛ ደረጃ ብጣሪ ገብስ /ተረፈ ምርት/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡


3 ደረጃ ብጣሪ ገብስ የሽያጭ ጨረታ

የጨረታ ቁጥር OACF-AMF/MBSMD/03/2018

 

ሮሚያ ግብርና ኅብረት ሥራ ማኅበራት ፌዴሬሽን /የተወሰነ አሰላ ብቅል ፋብሪካ በጎተራ ተከማችቶ የሚገኘውን 5,000 /አምስት ሺህ/ ኩንታል 3 ደረጃ ብጣሪ ገብስ /ተረፈ ምርት/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎትና አቅም ያላቸው ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው፡፡

1.     ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN No./ ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ሕጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

2.     በእህል ንግድ ወይንም የከብቶች መኖ በማዘጋጀት ወይም ተመሳሳይ ሥራ ሕጋዊ የሆነ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፡፡

3.     የጨረታ ሠነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር ብቻ) በፋብሪካችን አካውንት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000257808697 ወይም በኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ 1000043405229 በመፈል/ገቢ በማድረግ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከሰኞ እስከ ዓርብ ጠዋት 200-600 ከሰዓት በኋላ 700-1000 ሰዓት ቅዳሜ ጠዋት 200- 6:00 ሰዓት ድረስ አሰላ /ቁሉምሳ/ በሚገኘው ፋብሪካችን ቢሮ ቁጥር 051 ወይንም አዲስ አበባ በሚገኘው ዋና /ቤት ከጀርመን አደባባይ ወደ ሚካኤል አደባባይ በሚወሰደው መንገድ ላይ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አጠገብ በሚገኘው የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ህንፃ ስድስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 6 ሠነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡

4.     ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 400,000.00 (አራት መቶ ሺህ) በባንክ በተመሰከረለት .. /C.P.O/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

5.     ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሚያዝያ 8 ቀን 2018 . ከቀኑ 800 ሰዓት ድረስ በአየር ላይ ፍት ሆኖ ይቆያል፡፡

6.     ተጫራቾች በኢንቨሎፕ የታሸገ የጨረታ ሠነዳቸውን በአሰላ ብቅል ፋብሪካ ቢሮ ቁጥር 051 በተቀመጠው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡

7.     ጨረታው በዕለቱ ሚያዝያ 8 ቀን 2018 . ከቀኑ 800 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 810 ተጫራቾ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት አሰላ /ቁሉምሳ/ በሚገኘው የፋብሪካችን የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡

8.     የጨረታ ሳጥኑ ከታሸገ በኋላ ጨረታ ሠነዳቸውን የሚያቀርቡ ተጫራቾች ተቀባይነት አይኖራቸውም

9.     ፋብሪካው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

ለተጨማሪ ማብራሪያ፣

ስልክ ቁጥር- 0965650461 ወይ 022 331 81 97 ውሎ መጠየቅ ቻላል፡፡

 

የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን /የተ. አሰላ ብቅል ፋብሪካ

Save Tender