Tender Detail

Tender Details

  • Company Federal Public Procurement Service (FPPS) (የፌዴራል መንግስት ግዥ አገልግሎት)
  • Address 6 ኪሎ የካቲት 12 ሰማዕታት ሐውልት አደባባይ ፊት ለፊት ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: + 251 11 223740
  • Websitehttps://www.pps.gov.et/
  • Deadline16 Jul 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-07-16 10:15:00
  • Categories Byproducts

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ንብረትነታቸው የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ፣ የዲላ ዩኒቨርሲቲ፣ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ፣ የአጋርፋ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኮሌጅ፤ በገቢዎች ሚኒስቴር የመካከለኛ ቁ.1 ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት፣ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ጅማ ዲስትሪከት እና የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር፣ የሆኑ የተለያዩ ንብረቶች ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ


ያገስገሱ ልዩልዩ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ የተዘጋጀ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ሰነድ ቁጥር PPS/NL NVP-7FBI/11/10/2018

 

የኢ... የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ንብረትነታቸው የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ፣ የዲላ ዩኒቨርሲቲ፣ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ፣ የአጋርፋ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኮሌጅ፤ በገቢዎች ሚኒስቴር የመካከለኛ .1 ግብር ከፋዮች //ቤት፣ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ጅማ ዲስትሪከት እና የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር፣ የሆኑ የተለያዩ ንብረቶች ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች በማሟላት ቀርበው መወዳደር ይችላል፡፡

1.     በጨረታው ላይ የሚወዳደር ማንኛውም ተጫራች ዜግነቱ ኢትዮጵያዊ መሆን ያለበት ሲሆን የጨረታውን ሰነድ ለመግዛት ሲመጣ ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ ወይም መታወቂያ ማቅረብ ያስፈልጋል፡፡

2.     ተጫራቾች 6 ኪሎ በሚገኘው የኢ... የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ግዥና ፋይናንስ ስራ አስፈፃሚ ቢሮ በመምጣት የንብረቶች ዝርዝር መረጃ፣ የተጫራቾች መመሪያ እና የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ የያዘ ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመንግሥት ግዥ አገልግሎት የንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000003785018 ላይበቴሌ ብር እና ሲቢኢ ብርን በመጠቀም የጨረታውን ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡

3.     ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ከገዙ በኋላ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትርበሥራ ቀናት ከጠዋቱ 300 እስከ 1000 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ ንብረቶቹን ከላይበተጠቀሱት /ቤቶች በአካል በመሄድ መመልከት ይችላሉ፡፡

4.     ተጫራቾች የሚገዙትን ንብረቶች ለእያንዳንዱ የጨረታ መነሻ ዋጋ 2% (ሁለት በመቶ) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ከጨረታ ሰነዱ ጋር በማያያዝ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ከጨረታው ሳጥን መዝጊያ ሰዓት በፊት ማስገባት አለባቸው፡፡ የሚዘጋጀው የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ከአዲስ አበባ ከተማ ውጪ ከሆነ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፎች ብቻ መሆን ይኖርበታል፡፡

5.     የጨረታው የመገምገሚያ መስፈርት ዋጋ፣ የተሟላ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሲፒኦ (CPO) እንዲሁም በሰነዱ የተገለጹትን አሟልቶ መገኘት ይሆናል፡፡ ይሁንና የንብረቶቹን የመነሻ ዋጋ 2% (ሁለት በመቶ) ነገር ግን ብር 100,000/አንድ መቶ ሺህ ብር ያልበለጠ ያላስያዘ እንዲሁም በሠነዱ የተቀመጡ ሌሎች ነጥቦችን ያላሟላ ተጫራች ከጨረታው ውድቅ ይደረጋል፡፡

6.     የጨረታ ማስገቢያ ሳጥኑ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 21ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 415 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመንግሥት ግዥ አገልግሎት መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ ነገር ግን የመከፈቻ ቀኑ የስራ ቀን ላይ ካልሆነ (ቅዳሜ ወይም እሁድ ላይከዋለ) ወይም በዓል ቀን ላይ ከዋለ ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን ላይ ይከፈታል፡፡ ሆኖም ተጫራቹ በራሱ ምርጫ ጨረታው በሚከፈትበት ጊዜ ሳይገኝ ቢቀር የጨረታውን መከፈት አያስቀረውም::

7.     በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች አሸናፊነታቸው በተገለፀላቸው 7 (ሰባት) የስራ ቀናት በኋላ ባሉት 5 (አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ዋጋ በሙሉ መከፈል ይኖርባቸዋል፡፡ ይሁንና ሙሉ ከፍያውን በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ውስጥ መክፈል ካልቻሉ ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ተወርሶ ለመንግስት ገቢ ይደረጋል::

8.     በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን ንብረቶች ሙሉ ከፍያ ከፍለው እስከሚወስዱ ድረስ ለውል አተገባበር ዋስትና የሚሆን የጠቅላላ ዋጋውን 10% (አስርበመቶ) በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ማስያዝ አለባቸው፡፡

9.     አገልግሎቱ ያወጣውን የጨረታ ሰነድ በስሙ ሳይገዛ የተወዳደረ ማንኛውም ተጫራች ከውድድሩ ውድቅ ይደረጋል፡፡

10.                        አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉበትን ገንዘብ አጠቃለው በመከፈል ንብረቶቹን 10 (አስር) የስራ ቀናት ውስጥ የማንሳት ግዴታ አለባቸው:

11.                        አገልግሎቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡ አድራሻ፦ የኢ... የመንግሥት ግዥ አገልግሎት 6 ኪሎ የካቲት 12 ሰማዕታት ሐውልት አደባባይ ፊት ለፊት

ስበስጠ መረጃ - የተቋማችንን ድረ-ገጽ www.pps.gov.et ይጎብኙ

 

 

 

የፌዴራስ መንግንስት ግዥ አገልግሎት

Save Tender