ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር ቡና ማዘጋጃና ማከማቻ የተረፈ ምርት የእንጨት ፍቅፋቂ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር ቡና ማዘጋጃና ማከማቻ የተለያዩ የመጸዳጃ ቤት እና የቢሮዎች ዕድሳት እንዲሁም አዲስ የመጸዳጃ ቤት እና ሌሎች የግንባታ ሥራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል።
በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አግሮ ክላስተር ስር የሚተዳደረው ድርጅታችን ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ኃ.የተ.የግል ማኅበር በስሩ ከሚያስተዳድራቸው እርሻዎች መካከል አንዱ በሆነው እና ከአዲስ አበባ 435 ኪ.ሜ. ርቀት ላይ በሚገኘው ጎጀብ እርሻ የሚገኙ የተለያዩ ቁመት እና ስፋት ያላቸው ባህር ዛፎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ኃላ.የተ. የግል ማኅበር ቡና ማዘጋጃና ማከማቻ የፋብሪካውን ጣራ ዕድሳት በጣራ ጥገና ስራ እና በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል።
ድርጅታችን ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ቡና ማዘጋጃና ማከማቻ በቡና ኤክስፖርት ዝግጅትና ክምችት አገልግሎት የተቆላና የተፈጨ ቡና በማምረትና በማከፋፈል፤ የብሪኬት ከሰል ምርት እንዲሁም ጆንያ በማምረት ስራ ላይ የተሰማራ ተቋም ነው፣ ስለሆነም ከአዲስ አበባ ውጭ ባሉ የክልል ከተሞች ላይ የቡና ምርት ሽያጭ በወኪል አከፋፋዮች በኩል ለማከናወን ስለፈለገ ከዚህ በታች የቀረበውን መስፈርት የሚያሟሉ ወኪል አከፋፋዮችን ይጋብዛል፡፡
ድርጅታችን ሆራይዘን ፕላንቴሽን ቡና ማዘጋጃና ማከማቻ ቡና በኤክስፖርት፣ ቡና ዝግጅት፣ የተቆላና የተፈጨ ቡና በማምረት ማከፋፈል እንዲሁም ጆንያ ማምረት ሥራ ላይ የተሰማራ ተቋም ሲሆን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ያገለገሉ ብረቶችና ተሽከርካሪ ተጫራቾችን በማወዳደር በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ብዛት 23 ሞተርሳይክሎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡