Tender Detail

Tender Details

  • Company HORIZON PLANTATIONS P.L.C (ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ኃ.የተ.የግ.ማህበር)
  • Address Lesotho St, Mekanisa Abo, Addis Ababa. In Queens Supermarket Yard. Addis Ababa , Ethiopia, Phone: 0913851598
  • Websitehttps://horizonplantationsplc.com/
  • Deadline27 Feb 2025, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Vehicle

ድርጅታችን ሆራይዘን ፕላንቴሽን ቡና ማዘጋጃና ማከማቻ ቡና በኤክስፖርት፣ ቡና ዝግጅት፣ የተቆላና የተፈጨ ቡና በማምረት ማከፋፈል እንዲሁም ጆንያ ማምረት ሥራ ላይ የተሰማራ ተቋም ሲሆን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ያገለገሉ ብረቶችና ተሽከርካሪ ተጫራቾችን በማወዳደር በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡


 

MIDROC INVESTMENT GROUP

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር

 

ድርጅታችን ሆራይዘን ፕላንቴሽን ቡና ማዘጋጃና ማከማቻ ቡና በኤክስፖርት፣ ቡና ዝግጅት፣ የተቆላና የተፈጨ ቡና በማምረት ማከፋፈል እንዲሁም ጆንያ ማምረት ሥራ ላይ የተሰማራ ተቋም ሲሆን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ያገለገሉ ብረቶችና ተሽከርካሪ ተጫራቾችን በማወዳደር በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ተወዳዳሪዎች 200 ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን በመግዛት የሚሸጡት ንብረቶች ያሉበትን ሁኔታ በመመልከት የሚወዳደሩበትን ዋጋ እንዲያስገቡ ይጋብዛል፡፡

 

.

  የንብረቱ ዓይነት

  መለኪያ

1

  ያገለገሉ የማሽን ክፍሎች

  ኪሎ

2

  ቁርጥራጭ ብረቶች

  ኪሎ

3

  የእንጨት ፍሬሞች

  ባሉበት

 4 

  ጥቅም ላይ የዋለ ወረቀት

  በኪሎ

 

ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 7 ቀናት ክፍት ሆኖ 7ኛው ቀን ተዘግቶ በቀጣዩ ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ተወካዮቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

በጨረታው ለመሳተፍ ፍላጎት ያለው አካል የሚወዳደርበትን ዋጋ ከብር 15,000 (አስራ አምስት ብር) የጨረታ ማስከበሪያ ጋር በማድረግ በፖስታ በማሸግ በሽያጭና ማርኬቲንግ ክፍል ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ። የጨረታው አሸናፊ በጨረታው ማሸነፉ በተነገረው በአጭር ቀናት ውስጥ ገንዘቡን ከፍሎ እቃውን ማንሳት ይኖርበታል፡፡

አድራሻ ፡- ሳሪስ ዮሴፍ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት የድሮው

0901777444/0908666555

 

ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

 

Save Tender