Oromia Steel Pipe Mill PLC interested eligible bidders are invited to participate on this bid for the supply of the following raw materials.
The Oromia Steel Pipe Mill PLC would like to procure the under mentioned raw material for its Factory Inputs .
ፋብሪካችን የተለያየ መጠን ያላቸው ቁርጥራጭ የብረት ተረፈ ምርቶችን በጥሬ ዕቃነት ለብረት ማቅለጫ ፋብሪካዎች ወይም ለሌላ ግልጋሎት ሊያገለግሉ የሚችሉትን የብረታ ብረት ተረፈ- ምርቶችን Painting Cane, Carton, Welding Electrode Tips, Old Griding Disks አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
The Oromia Steel Pipe Mill PLC interested eligible bidders are invited to participate on this bid for the supply of one or all of the following lots.
ፋብሪካችን የኦሮሚያ ስቲል ፓይፕ ሚል ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ የተለያየ የስፋት መጠን ያላቸው የብረት ቧንቧዎች (ከ3 ኢንች እስከ 24 ኢንች ወይም ከ 88.3- 609 ሚሊ ሜትር) የብረት ቧንቧዎች በግምት 750 ቶን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ፋብሪካችን የኦሮሚያ ስቲል ፓይኘ ሚል ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ የተለያየ የስፋት መጠን ያላቸው የብረት ቧንቧዎች (ከ3 ኢንች እስከ 24 ኢንች ወይም ከ 88.3- 609 ሚሊ ሜትር) የብረት ቧንቧዎች በግምት 750 ቶን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ፋብሪካችን የተለያየ የስፋት መጠን ያላቸው የተለያየ የስፋት መጠን ያላቸው የብረት ቧንቧዎች (ከ3 ኢንች እስከ 24 ኢንች ወይም ከ88.3-609, ሚሊ ሜትር) የብረት ቧንቧዎችን በግምት 750 ቶን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኦሮሚያ ስቲል ፓይፕ ሚል ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር የተለያየ የስፋት መጠን ያላቸው የተለያየ የስፋት መጠን ያላቸው የብረት ቧንቧዎች (ከ3 ኢንች እስከ 24 ኢንች ወይም ከ88.3-609, ሚሊ ሜትር) የብረት ቧንቧዎችን በግምት 750 ቶን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የኦሮሚያ ስቲል ፓይፕ ሚል ኃ.የተ.የግ.ማ. ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የቢሮ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የኦሮሚያ ስቲል ፓይፕ ሚል ኃ.የተ. የግ.ማ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የቢሮ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የኦሮሚያ ስቲል ፓይፕ ሚል ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ የተለያየ መጠን ያላቸው ቁርጥራጭ የብረት ተረፈ ምርቶችን በጥሬ ዕቃነት ለብረት ማቅለጫ ለፋብሪካዎች ወይም ለሌላ ግልጋሎት ሊያገለግሉ የሚችሉትን የብረታ ብረት ተረፈ-ምርቶችን እና ያገለገሉ ጋዜጣዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ፋብሪካችን የተለያየ መጠን ያላቸው ቁርጥራጭ የብረት ተረፈ ምርቶችን በጥሬ ዕቃነት ለብረት ማቅለጫ ፋብሪካዎች ወይም ለሌላ ግልጋሎት ሊያገለግሉ የሚችሉትን የብረታ ብረት ተረፈ-ምርቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡