Tender Detail

Tender Details

  • Company Oromia Steel Pipe Mill PLC (OSPM) (የኦሮሚያ ስቲል ፓይፕ ሚል ኃ.የተ.የግ.ማ)
  • Address ቦሌ መንገድ የኦሮሚያ ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት ፊት ለፊት ብትወደድ ባህሩ ህንጻ 3ኛ ወለል : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115522681
  • Websitehttps://oromiasteelpipemill.com/wp/
  • Deadline07 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • opening date2025-11-07 00:00:00
  • Categories Water Construction Machinery And Equipment , Water Pipes And Fittings , Metals And Metal Working

ፋብሪካችን የኦሮሚያ ስቲል ፓይኘ ሚል ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ የተለያየ የስፋት መጠን ያላቸው የብረት ቧንቧዎች (ከ3 ኢንች እስከ 24 ኢንች ወይም ከ 88.3- 609 ሚሊ ሜትር) የብረት ቧንቧዎች በግምት 750 ቶን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡


 

ለኮንስትራክሽን፣ ለመስኖ ውሃ ማስተላለፊያ፣ ለተለያዩ አይነት ፍሳሽ ማስወገጃና ለሌሎች

አገልግሎቶች የሚውሉ የብረት ቧንቧዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

 

ፋብሪካችን የተለያየ የስፋት መጠን ያላቸው የብረት ቧንቧዎች (3 ኢንች እስከ 24 ኢንች ወይም 88.3- 609 ሚሊ ሜትር) የብረት ቧንቧዎች በግምት 750 ቶን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለውና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ ድርጅቶች ግለሰቦች ማስረጃቸውን በመያዝ 100 ብር በመፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከኩባንያው ፋይናንስ ዳይሬቶሬት 3 ፎቅ ቁጥር 301 በመውሰድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ እስከ ጥቅምት 28 ቀን 2018 .. ከቀኑ 500 ሰዓት ለጨረታው በተዘጋጀ ሣጥን ማስገባት አለባቸው ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 530 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጨረታ ሰነዱ ውስጥ በተጠቀሰው አድራሻ ይከፈታል፡፡

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የምትሹ ተወዳዳሪዎች አንዱን ኪሎ ግራም ወይም አንድ የምትግዙበትን ዋጋ በመግለጽ ከጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ብር 300,000.00 (ሶስት መቶ ሺህ) በሲፒኦ ወይም በባንክ ዋስትና ጋር በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ ቦሌ መንገድ የኦሮሚያ ፕሬዚዳንት /ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ብትወደድ ባህሩ አብርሃም ህንጻ 3 ወለል በሚገኘው የኩባንያው /ቤት ማቅረብ አለባቸው

የጨረታው አሸናፊ ድርጅት ግለሰብ አሸናፊ መሆናቸው ከተገለጸላቸው ቀን አንስቶ በአንድ ወርጊዜ ውስጥ የራሳቸው ትራንስፖርት በማቅረብ የብረት ቧንቧዎችን ማንሳት ይጠበቅባቸዋል፡፡ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ዙትን የብረት ቧንቧዎች የማያነሱ ከሆነ ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ለኩባንያው ገቢ ሆኖ ኩባንያው ሌላ ረታ በማውጣት የሚሸጥ መሆኑን ያስታውቃል፡፡

ኩባንያው ሌላ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ስልክ ቁጥር: 251-5522681/251-5522731

 

የኦሮሚያ ስቲል ፓይኘ ሚል ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ

 

Save Tender