Tender Detail

Tender Details

  • Company Oromia Steel Pipe Mill PLC (OSPM) (የኦሮሚያ ስቲል ፓይፕ ሚል ኃ.የተ.የግ.ማ)
  • Address ቦሌ መንገድ የኦሮሚያ ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት ፊት ለፊት ብትወደድ ባህሩ ህንጻ 3ኛ ወለል : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115522681
  • Websitehttps://oromiasteelpipemill.com/wp/
  • Deadline29 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • opening date2025-09-29 00:00:00
  • Categories Water Pipes And Fittings

ፋብሪካችን የተለያየ የስፋት መጠን ያላቸው የተለያየ የስፋት መጠን ያላቸው የብረት ቧንቧዎች (ከ3 ኢንች እስከ 24 ኢንች ወይም ከ88.3-609, ሚሊ ሜትር) የብረት ቧንቧዎችን በግምት 750 ቶን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡


ለኮንስትራክሽን፣ ለመስኖ ውኃ ማስተሳስፊያ፣ ስተስያየ ዓይነት ፍሳሽ ማስወገጃና ሴሎች አገልግሎቶች የሚውሱ የብረት ቧንቧዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ 

ፋብሪካችን የተለያየ የስፋት መጠን ያላቸው የተለያየ የስፋት መጠን ያላቸው የብረት ቧንቧዎች (ከ3 ኢንች እስከ 24 ኢንች ወይም ከ88.3-609, ሚሊ ሜትር) የብረት ቧንቧዎችን በግምት 750 ቶን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለውና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ ድርጅቶች ማስረጃቸውን በመያዝ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 100 (መቶ ብር) በመክፈል ከኩባንያው ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት 3ኛ ፎቅ በመውሰድ ይህ ማሰታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ እስከ መስከረም 20 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 5፡00 ሰዓት ለጨረታው በተዘጋጀ ሣጥን ማስገባት አለባቸው፡፡ ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 5፡30 ተጫራቾች ወይም | ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጨረታ ሰነዱ ውስጥ በተጠቀሰው አድራሻ ይከፈታል፡፡ = ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የምትሹ ተወዳዳሪዎች አንዱን ኪሎ ግራም ወይም ቶን የምትገዙበትን ዋጋ በመግለጽ ከጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ብር 300,000.00 (ሶስት መቶ ሺህ) በሲፒኦ ወይም ከባንክ ዋስትና ጋር በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ ቦሌ መንገድ ቢትወደድ ባሕሩ አብርሃም ሕንጻ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 301 በሚገኘው የኩባንያው ዋና መ/ቤት ማቅረብ አለባቸው፡፡ የጨረታው አሸናፊ ድርጅት/ግለሰብ አሸናፊ መሆናቸው ከተገለጸላቸው ቀን አንስቶ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የራሳቸው ትራንስፖርት በማቅረብ የብረት ቧንቧዎቹን ማንሳት ይጠበቅባቸዋል። በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ የገዙትን ጥሬ ዕቃ የማያነሱ ከሆነ ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ለኩባንያችን ገቢ ሆኖ ኩባንያው ሌላ ጨረታ በማውጣት የሚሸጥ መሆኑን ያስታውቃል፡፡ ኩባንያው ሌላ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ስልክ ቁጥር:-251-5522681/251-5522731 አዲስ አበባ 

                                                           የኦሮሚያ ስቲል ፓይፕ ሚል ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ

Save Tender