የኦሮሚያ ስቲል ፓይፕ ሚል ኃ.የተ.የግ.ማ. ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የቢሮ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር OSPMPLC. NCB 01/2018
- የኦሮሚያ ስቲል ፓይፕ ሚል ኃ.የተ.የግ.ማ. ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የቢሮ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
- ስለሆነም ከዚህ በታች በተዘረዘሩት አንድ ወይም ሙሉ በሙሉ ጨረታ ላይ ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል፡፡
|
ሎት |
የዕቃው ዓይነት |
መግለጫ |
|
1 |
የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች |
የዕቃው ዓይነትና ብዛት በሰነዱ ተመላክቷል |
|
2 |
የጽዳት እቃዎች |
የዕቃው ዓይነትና ብዛት በሰነዱ ተመላክቷል |
- ተጫራቾች ለበለጠ መረጃ ዋና መስሪያ ቤት የቦሌ መንገድ ቢትወደድ ባህሩ አብረሃም ህንፃ ሶስተኛ ፎቅ ክፍል ቁጥር 301 ግዥ ክፍል P.O. BOX 8123. Tel. +251-115 52 26 81/+251 115 52 27 31 ማግኘት ይቻላል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል፣ የታደሰ የዘርፉ ንግድ ፍቃድ፣ በጨረታ ለመሳተፍ በመንግስት የግዥ ባለስልጣን የተሰጠ የምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የ "TIN & VAT Certificate" ኮፒ ከማመልከቻ ጋር በማቅረብ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከሚወዳደሩበት ዋጋ ከ1% ያላነሰ ከላይ በተጠቀሰው መ/ቤት ሲ.ፒ.ኦ ወይም የባንክ ዋስትና ማስያዝ (የኢንሹራንስ ማስያዣ ተቀባይነት የለውም) ከታወቀ ባንክ እስከ ነሐሴ 5 ቀን 2017 ዓ.ም 4:00 ሰዓት ማቅረብ አለባቸው።
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ተወካዮች በተገኙበት ነሐሴ 5 ቀን 2017 ከጠዋቱ 4፡30 በኩባንያው ዋና መ/ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
- የኦሮሚያ ስቲል ፓይፕ ሚል ኃ.የተ.የግ.ማህበር ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የኦሮሚያ ስቲል ፓይፕ ሚል ኃ.የተ.የግ.ማ.
