FOR ENTERPRISE RESOURCE PLANNING (ERP) SYSTEM IMPLEMENTATION
ድርጅታችን በላይአብ ኬብል አምራች ኃ/የተ/የግ/ማ የተለያዩ ተረፈ ምረቶችን ከታች በዝርዝር የቀረቡትን ባሉበት ቦታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ድርጅታችን በላይአብ ኬብል አምራች ኃ/የተ/የግ/ማ የተለያዩ አይነት ያገለገሉ የተሽከርካሪዎች ከታች በዝርዝር የቀረቡትን ባሉበት ቦታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በላይአብ ኬብል አምራች ኃላ.የተ.የግ. ማኅበር ኦሮሚያ ክልል አዳማ ከተማ የሚገኘውን የፋብሪካውን ይዞታ ዙሪያ አጥር ለማሳጠር እና በግቢ ውስጥ ለሚገነቡ ሁለት መጋዘኖች አማካሪ ድርጅት ቀጥሮ የዲዛይን፤ ግምት ዋጋን ጨምሮ (ቢልኦፍ ኳንቲቲ) እና የግንባታ ጨረታ ሰነድ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ድርጅታችን በላይአብ ኬብል አምራች ኃ/የተ/የግ/ማ የፋብሪካ የፒቪሲ ተረፈ ምርት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡