Tender Detail

Tender Details

  • Company Belayab Cable Manufacturing PLC (በላይአብ ኬብል አምራች ኃ/የተ/ግ/ማ)
  • Address ዋና መስሪያ ቤት ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ላፍቶ ጋርመንት ኢንዱስትሪ መንደር : አዲስ አበባ እና አዳማ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114711014
  • Websitehttps://belayabcableplc.com/
  • Deadline15 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2025-08-15 00:00:00
  • Categories Building Construction , Construction Works

በላይአብ ኬብል አምራች ኃላ.የተ.የግ. ማኅበር ኦሮሚያ ክልል አዳማ ከተማ የሚገኘውን የፋብሪካውን ይዞታ ዙሪያ አጥር ለማሳጠር እና በግቢ ውስጥ ለሚገነቡ ሁለት መጋዘኖች አማካሪ ድርጅት ቀጥሮ የዲዛይን፤ ግምት ዋጋን ጨምሮ (ቢልኦፍ ኳንቲቲ) እና የግንባታ ጨረታ ሰነድ ማሰራት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ድርጅታችን በላይአብ ኬብል አምራች ኃላ.የተ.የግ. ማኅበር ኦሮሚያ ልል አዳማ ከተማ የሚገኘውን የፋብሪካውን ይዞታ ዙሪያ አጥር ለማሳጠር እና በግቢ ውስጥ ለሚገነቡ ሁለት መጋዘኖች አማካሪ ድርጅት ቀጥሮ የዲዛይን፤ ግምት ዋጋን ጨምሮ (ቢልኦፍ ኳንቲቲ) እና የግንባታ ጨረታ ሰነድ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ልምዱና የሙያው ፍቃድ ያላችሁ ተጫራቾች

ለጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ) በመፈል መግዛት የምትችሉ ሲሆን ፋብሪካውን በአካል ተገኝቶ ለማየትና ተጨማሪ ማብራሪያ ለማግኘት ቀጠሮ በማስያዝ መጎብኘት የምትችሉ ሲሆን የጨረታ ማብቂያ እስከ ነሐሴ 09 ቀን 2017 . መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ድራሻ፡ ዋና መስሪያ ቤት ንፋስ ስልክ ፍቶ ክፍ ከተማ

ፍቶ ጋርመንት ኢንዱስትሪ መንደር

ስልክ: 0114711014  0912503275 ወይም

0912698424

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

 

በላይአብ ኬብል አምራች ኃላ.የተ.የግ.ማህበር

 

Save Tender