አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ መለያ ቁጥር አአከአአድ/ብግጨቁ/040/2018 ለአንድ ዓመት የሚቆይ የቀላል ተሽከርካሪ ኢንጀክሽን ፓምፕ፣ ኢንጀክተር ኖዝል፣ ሲሊንደር ሄድ እና ሲሊንደር ብሎክ የጥገና አገልግሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት ከስር በሰንጠረዥ የተገለፁትን ያገለገሉ ንብረቶ ለአንድ ዓመት በሚቆይ ውል በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ መለያ ቁጥር አአከአአድ/ብግጨቁ/ 014/2018 የአውቶቡስ መለዋወጫ (Spare part for Higer Bus) አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ መለያ ቁጥር አአከአአድ/ብግጨቁ/ 013/2018 የአውቶቡስ መለዋወጫ (Spare part for New Low Floor Bus) አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ መለያ ቁጥር አአከአአድ/ብግጨቁ/022/2018 Polyurethane based Sealant & Sealant Primer አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ መለያ ቁጥር አአከአአድ/በግጨቁ/015/2018 የአውቶቡስ መለዋወጫ (Spare part for Double Decker Bus) አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ መለያ ቁጥር አአከአአድ/ብግጨቁ/016/2018 የአውቶቡስ መለዋወጫ (Spare part for School Bus & Hunai Bus) አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ መለያ ቁጥር አአከአአድ/ብግጨቁ/017/2018 የአውቶቡስ መለዋወጫ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ መለያ ቁጥር አአከአአድ/ብግጨቁ/012/2018 የአውቶቡስ መለዋወጫ (Spare part for Low Floor Bus) አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ክፍሎች /ቦታዎችን/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ መለያ ቁጥር አእከአአድ/ብግጨቁ/019/2018 ቪዝ ግላስ (Viz Glass) የሚቆረጥ መስታወት ለአውቶቡስ አገልግሎት የሚውል አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ መለያ ቁጥር አአከአአድ/ብግጨቁ/020/2018 የደንብ ልብስና የአደጋ መከላከያ ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ መለያ ቁጥር አአከአአድ/ብግጨቁ/018/2018 የጽህፈት መሳሪያዎች (ሎት 1)፣ የጽዳት ዕቃዎች (ሎት 2)፣ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መሳሪያዎች እና ግብዓቶች (ሎት 3)፣ የመስተንግዶ ዕቃዎች (ሎት 4) እና የተሽከርካሪ ንፅህና መጠበቂያ ግብዓቶች (ሎት 5) አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ መለያ ቁጥር, አአከአአድ/ብግጨቁ/021/2018 የሴኪሪቲ ካሜራዎች (ሎት 1) ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች (ሎት 2)፣ የቢሮ ፈርኒቸር (ሎት 3) እና የኮንስትራክሽን ዕቃዎች (ለህንጻ ጥገና) (ሎት 4) አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ መለያ ቁጥር አአከአአድ/ብግጨቁ/011/2018 የአውቶቡስ መለዋወጫ (ሎት 1) ፡ የዎርክሾፕ አክሰሰሪዎች (ሎት 2) እና የተሽከርካሪ ዲያግኖስቲክ ቱል (ሎት 3) አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በሰንጠረዥ የተገለፁትን ያገለገሉ ንብረቶች በሀገር ወስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ መለያ ቁጥር አአከአአድ/ብግጨቁ/007/2018 የአውቶቡስ መለዋወጫ (የሁናይ አውቶቡስ መለዋወጫ) አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ መለያ ቁጥር አአከአአድ/ብግጨቁ/008/2018 የአውቶቡስ መለዋወጫ (የዝቅተኛ ወለል አውቶቡስ መለዋወጫ) አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ መለያ ቁጥር አአከአአድ/ብማጨቁ/010/2018 የአውቶቡስ መለዋወጫ (የደብል ዴከር፣ የሃይገር እና የተማሪ አውቶቡስ መለዋወጫ) አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።