የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ እወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ሙሉ ለሙሉ ክፍያቸው የተጠናቀቀ 04 (አራት) ኮንደሚኒየም ሱቆች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከጥር 01 ቀን 2018ዓ.ም እስክ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የሚያመርተውን የዳልጋ ከብት ሀሞት እና ክጥር 01 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ጥር 30 ቀን 2018 ዓ.ም ለሚያመርተው የስጋና አጥንት መኖ፣ የዳልጋ ከብት ቀንድ እና ለሳሙና መስሪያ ግብዓት የሚሆነውን የተነጠረ ሞራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከጥር 01 ቀን 2018ዓ.ም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የሚያመርተውን የዳልጋ ከብት ሀሞት መሸጥ እና በድርጅቱ ዙሪያ የተሰሩ ሁለት የኮንቴነር ሱቆችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት አመት ማከራየት ይፈልጋል።
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ አቃዎች ግዢ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከህዳር 01 ቀን 2018 እስከ ህዳር 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የሚያመርተውን የዳልጋ ከብት ቀንድ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ከሚያርዳቸው እንስሳት የሚገኘውን የተለያዩ ተረፈ- ምርቶች ማለትም የዳልጋ ከብት የሽሆና ጅማት ፣ ቁርዝ ፣ ቀንድ ፣ ሀሞት ፣ የልብ ቧንቧ ፣ የግንባር ቆዳ ፣ ትንሹ አንጀት ፣ ቴስቲክል ፣ የሸሆና ጥፍር እና የበግና የፍየል አንጀት ፣ ቴስቲክል ፣ ቁርዝ ፣ የግመል ቆዳ ፣ እና ሌሎች በጨረታ ሰነዱ ላይ የሚገለፁ ተረፈ ምርቶችን ጨምሮ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የጉምሩክ ቀረጥ የተከፈለባቸው የተለያዩ ሞዴል ያላቸው 14 /አስራ አራት/ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በድጋሚ የወጣ የአትክልትና ፍራፍሬ፣ የዶሮ ሥጋ፣ የእንቁላልና አሳ መሸጫ ሱቆች ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ