Tender Detail

Tender Details


የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 1/2018

 

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  1. የተለየያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች
  2. የተለያዩ ዳት እቃዎች
  3. የተለያዩ የምርትና የእርድ መገልገያ ዕቃዎች
  4. የተለያዩ የደንብ ልብሶች፣ የወንድና የሴት ቆዳ ጫማ፤ ሴፍቲ ጫማ እና ሌሎች
  5. የተለያዩ የተሽከርካሪ ጎማዎችባትሪዎች እና በልቦች
  6. የተለያዩ የቧንቧ እቃዎች
  7. የተየያዩ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፤
  8. የተለያዩ መጠን ያላቸው ብረታ ብረቶች እና ሌሎች እቃዎች
  9. ለህንፃ ግንባታ እና ጥገና የሚያገለግሉ የተለያዩ እቃዎች እና የህንፃ ቀለሞች ማንኛውም ተጫራች፡-
  • በዘርፉ ወይም በተመሳሳይ ጋዊና የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያለው፣ ለተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገበ መሆኑን እና የታክስ ክፍያ መለያ ቁጥር (TIN) የሚያጋግጥ የምስክር ወረቀት ፣የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ተጫራቾች ግብር የመክፈል ግዴታቸውን የተወጡ ስለመሆናቸው በግብር ሰብሳቢው ባለስልጣን የተሰጠ በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የታደሰ ክሊራንስ እንዲሁም በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መመዝገባቸውን የሚገልፅ ሰነድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
  • ለእያንዳንዱ የጨረታ ዓይነት የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል በስራ ሰዓት ከግዥና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 30 ዝርዝር መረጃ የያዘውን የጨረታ ሠነድ ማግኘት ይችላል፣
  • የጨረታ ማስከበሪያ /ቢድቦንድ/ ለሚጫረትበት የጠቅላላ ዋጋውን 2% በሲ..ኦ፣ በባንክ ጋራንቲ ወይም በጥሬ ገንዘብ በድርጅቱ ደረሰኝ ማስያዝ ይኖርበታል፤
  • የጨረታ ሰነዶችና ከጨረታው ጋር ተያያዥ የሆኑ ሠነዶችን በፖስታ በማሸግ ከጨረታ መዝጊያው ሰዓት በፊት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት፣
  • ጨረታው መስከረም 06 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ውስጥ ይከፈታል በጨረታ አከፋፈት ሂደት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙ የጨረታ ሂደቱን አያስተጓጉለውም
  • ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  • ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0114 66 47 05 መጠየቅ ይቻላል

 

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት

 

Save Tender