Tender Detail

Tender Details


የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ እወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1/2019

 

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ እወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

1.     የተለያዩ መጠን ያላቸው ብረታ ብረቶችና ኤሌክሮዶች

2.     የጄኔሬተር ጥገና የአገልግሎት ግዥ

ማንኛውም ተጫራች፡-

Ø በዘርፉ ወይም በተመሳሳይ ህጋዊና የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያለው፣ ለተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገበ መሆኑን እና የታክስ ክፍያ መለያ ቁጥር (TIN) የሚያጋግጥ የምስክር ወረቀት፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ ተጫራቾች ግብር የመክፈል ግዴታቸውን የተወጡ ስለመሆናቸው በግብር ሰብሳቢው ባለስልጣን የተሰጠ በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የታደስ ክሊራንስ እንዲሁም በአቅራቢነት ዝርዝርውስጥ መመዝገባቸውን የሚገልፅ ሰነድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤

Ø ለእያንዳንዱ የጨረታ ዓይነት የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል በስራ ሰዓት ከግዥና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 30 ዝርዝር መረጃ የያዘውን የጨረታ ሠነድ ማግኘት ይችላል፣

Ø የጨረታ ማስከበሪያ /ቢድ ቦንድ/ ለሚጫረትበት የጠቅላላ ዋጋውን 2% በሲ..ኦ፣ በባንክ ጋራንቲ ወይም በጥሬ ገንዘብ በድርጅቱ ደረሰኝ ማስያዝ ይኖርበታል፣

Ø የጨረታ ሰነዶችና ከጨረታው ጋር ተያያዥ የሆኑ ሠነዶችን በፖስታ በማሸግ ከጨረታ መዝጊያው ሰዓት በፊት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት፣

Ø ጨረታው ሐምሌ 14 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ውስጥ ይከፈታል:: በጨረታ አከፋፈት ሂደት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙ የጨረታ ሂደቱን አያስተጓጉለውም::

Ø ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

 

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0114 66 - 47 - 05 መጠየቅ ይቻላል

 

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት

 

Save Tender