በደቡብ ኢት/ክ/መ/ በጌዴኦ ዞን የቡሌ ከተማ አስተዳደር ቡሌ ማዘጋጃ ቤት በቁጥር ቡ/ማ/1606/218/ በቀን 15/12/2018 ዓ/ም ግልጽ ጨረታ እንዲወጣ በደብዳቤ የቡሌ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤትን በጠየቁት ጥያቄ መሠረት ከተማ ውስጥ የመንገድ መብራት ፖል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ኢት/ክ/መ/ በጌዴኦ ዞን የቡሌ ከተማ አስተዳደር ቡሌ ማዘጋጃ ቤት በቁጥር ቡ/ማ/1606/218/ በቀን 15/12/2018 ዓ/ም ግልጽ ጨረታ እንዲወጣ በደብዳቤ የቡሌ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤትን በጠየቁት ጥያቄ መሠረት ከተማ ውስጥ የመንገድ መብራት ፖል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በመሆኑም፤
በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታ ሠነድ ጋር
1. የዘመኑ የታደሰ እና በዘርፉ አግባቢነት ያለው ህጋዊ ንግድ ፊቃድ 2018 ዓ/ም ያለዉ/ላት
2. የግብር ከፋይነት ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበት ሰርተፊኬት እና ቲን ነምበር ያለዉ/ላት፤
3. በአቅራቢዎች ዝርዝር ላይ የተመዘገቡበት የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል ትችል በጨረታዉ ለመሳተፊ የሚያስችል የድጋፊ ማስረጃ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት ማቅረብ የሚችል/ትል
4. የስራ ልምድ የ2 ዓመት ማቅረብ የሚችል
5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ክቡ/ከ/አስ/ፋይ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 የማይመለስ 200 ብር /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ።
6. ተጫራቾች የዕቃውን ዝርዝር ነጠላ ዋጋ ከነቫት እና ጠቅላላ ዋጋ ከጨረታ ሰነድ ጋር አባረ አድርገው በተሰጠው ስፔሰፊኬሽን ላይ በመሙላት የድርጅቱን ማህተምና ፊርማ ማኖር ይጠበቅባቸዋል
7. ተጫራቾች የዋጋ ማቅረብያ ሠነድ በሁለት ፖስታ አንድ ኦሪጅናልና አንድ ኮፒ በሲም በማሸግ የተዘረዘሩትን የህጋዊነት ማረጋገጫ መረጃዎችን አሟልተዉ በአንድ እናት ፖስታ የሚያቀርብ መሆን አለበት
8. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሠነዳቸዉን ግልጽ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ ለ21 የሥራ ቀናት የሚቆይ ስሆን በ22ኛ ቀን ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ታሽገዉ በ 4፡30 ይከፈታል። ነገር ግን 22ኛዉ ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ ሥራ ቀን በ8፡00 ሰዓት ታሽገዉ በ8፡30 የሚከፈት ይሆናል
9. ተወካዮች ህጋዊ የዉክልና ማስረጃ ይዘዉ መቅረብ አለባቸዉ ።
10. ከላይ የተቀመጠዉን ዝርዝር መስፈሪቶችን ሟሟላት የሚችል/ትችል
11. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፍል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ።
12. ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር/09 96 86 07 38 ይደዉሉ!
በጌዴኦ ዞን የቡሌ ከተማ አስተዳደር ቡሌ ማዘጋጃ ቤት
