Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተደዳር ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address በስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046-7-71-02-11
  • Website
  • Deadline21 Sep 2026, 12:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን ጋዜጣ
  • Bid Document Price500/አምስት መቶ ብር ብቻ
  • opening date በዛዉ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
  • Categories Other

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን/በዳሎቻ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት አመት የዳሎቻ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ከተማው ማዘጋጃ ቤት ላስገነባው ወንዝ ዳር ፓርክ የልጆች መጫወቻ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን/በዳሎቻ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት አመት የዳሎቻ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ከተማው ማዘጋጃ ቤት ላስገነባው ወንዝ ዳር ፓርክ የልጆች መጫወቻ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ፡-

  • የዘመኑን ግብር አጠናቆ የከፈለ፤
  • በመስኩ ንግድ ፍቃድ ያለው
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል
  • የጨረታ ዋስትና 15000/አስራ አምስት ሺህ ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል

ተጫራቾች ሰነዱን ከስልጤ ዞን ከዳሎቻ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት 500/አምስት መቶ ብር ብቻ በመከፈል መግዛት የሚችሉ መሆኑን እያሳወቅን ሰነዱን ኦርጅናልና አንድ ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 21 ተከታታይ የስራ ቀናት ከቀኑ 6:00 ሰዓት ድረስ ከስልጤ ዞን ከዳሎቻ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር-14 በዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል። የጨረታ ሳጥኑ ሰነድ ማስገቢያው የጊዜ ሰሌዳ በተጠናቀቀበት ዕለት ከቀኑ በ6:00 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡

ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ 0924727270

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ የስልጤ ዞን ዳሎቻ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Procurement of children's playground equipment for a riverside park built by the Dalocha town municipality, under the Silte Zone Finance Office in Central Ethiopia. Bidders must have a valid trade license, paid current taxes, and VAT registration certificate.
Save Tender