Tender Detail

Tender Details

  • Company በሸገር ከተማ አስተዳደር ገላን ጉዳ ክ/ከተማ የገላን ጉዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address በሸገር ከተማ አስተዳደር ገላን ጉዳ ክ/ከተማ ከአዲስ አበባ 20 ኪሜ ወደ ጅማ በሚወስደው መንገድ በተለምዶ አጠራር ኬንተሪ ዋንጋሪ ሕንጻ 3ኛ ፎቅ ላይ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - - -
  • Website
  • Deadline14 Sep 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን ጋዜጣ
  • Bid Document Priceብር 500 (አምስት መቶ ብር)
  • opening dateበዕለቱ 4:30
  • Categories Electrical And Electromechanical , Office Supplies And Services , Textile, Garment & Leather

በሸገር ከተማ አስተዳደር በገላን ጉዳ ከፍለ ከታማ የዳስቲ ወረደ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው ሲከተር መ/ቤቶች ለማዘጋጃ ቤቱ ለ2019 በጀት ዓመት የሚውሉ የተለያዩ አላቂ የጽህፈት መሣሪያዎች፥ የሰራተኛ ደንብ ልብሶች፣ የዕዳት ዕቃዎች፣ ኤሌትሮኒክስ ዕቃዎች እና የቢሮ ፈርኒቸሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 01/2018

በሸገር ከተማ አስተዳደር በገላን ጉዳ ከፍለ ከታማ የዳስቲ ወረደ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው ሲከተር መ/ቤቶች ለማዘጋጃ ቤቱ ለ2019 በጀት ዓመት የሚውሉ የተለያዩ አላቂ የጽህፈት መሣሪያዎች፥ የሰራተኛ ደንብ ልብሶች፣ የዕዳት ዕቃዎች፣ ኤሌትሮኒክስ ዕቃዎች እና የቢሮ ፈርኒቸሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ዝርዝር ሁኔታዎች

የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ዳለቲ ወረደ ገንዘብ ጽ/ቤት የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በሰንቄ ባንከ በተከፈተው ሒሳብ ቁጥር 1065015371216 7/ በማድረግ posit slip በመያዝ ከዳሉቲ ወረዳው ገንዘብ ጽ/ ቤት የጨረታ ሰነዱን ከግዥ ንብረት አስተዳደር አወጋገድ እና ጠቅላላ አገልግሎት ሂደት ከፋል ሰነዱን መግዛት ይችላል።

የተጫራቾች ገዲታዎች

  1. በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ በስማቸዉ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለዚሁም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው እና ማስረጃውን ማቅረብ የሚችሉ።
  3. የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢና የምዝገባ ምስከር ወረቀት ያለው። እንዲሁም በፌዴራል ገንዘብ ሚኒስቴር ወይም በኦሮሚያ ገንዘብ ቢሮ ባዘጋጀው የዕቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ እና ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  4. ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተመሰከረ CPO (ሲፒኦ) 35,000 ብር ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ግዴታ አለባቸው::
  5. ተጫራቾች ጨረታውን ካሸነፉ በኃላ ዕቃዎችን በራሳችሁ ወጪ መስሪያ ቤቱ ባዘጋጀው ቦታ ድረስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።
  6. አሸናፊ የሆነ ተጫራች ውል ሲፈርም ማስከበሪያ (ዋስትና 10%) ማስያዝ ይኖርባቸዋል ፤
  7. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በጨረታ ሰነዱ ላይ በመሙላት በኦርጅናል እና በኮፒ በመለየት ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ የስራ ቀን እስከ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት አድራሻ በገላን ጉዳ ከፍለ ከተማ ዳለቲ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
  8. ተጫራቾች ከጠየቁበት ዕቃዎች ላይ ሳምፕል ማቅረብ ይኖርባችዋል።
  9. ጨረታው በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ በዕለቱ 4:30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል።
  10. ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር-0-22-73-76-12/09-13-89-60-75 በመደወል መረዳት ይችላሱ፡፡

በሸገር ከተማ አስተዳደር በገላን ጉዳ ክፍስ ከታማ የዳስቲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

ዳለቲ

✨ messages.ai_summary
Open tender for procurement of office supplies, staff uniforms, debt items, electronics, and office furniture for Gelan Guda sub-city district offices. Bidders must have valid trade license, tax clearance, VAT registration, and supplier registration. Samples required.
Save Tender