Tender Detail

Tender Details


የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ አቃዎች ግዢ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ አቃዎች ልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  1. የተለያየ መጠን ያላቸው የተሸከርካሪ ማዎች እና በልቦች የተለያየ መጠን ያላቸው ብረታ ብረቶች እና ሎች እቃዎች የተ የቧንቧ ዕቃዎች ግዥ
  2. ሆና ጥፍር መንቀያ /Hooves Remover/ ግዥ፣
  3. 5-8 ክብደት የሚሸከም ሻንሲ ካቢን ዥ፤
  4. የጥበቃ አገልግሎት ግዥ፤
  5. የወንዶችና የሴቶች ብስ ፌት አገልግሎት ግ

ማንኛውም ተጫራች፡-

  • በዘርፉ ወደም በተመሳሳይ ህጋዊና የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገበ መሆኑን እና የታክስ ክፍያ ቁጥር (TIN) የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት፤ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ተጫራቾች ግብር የመክፈል ግዴታቸውን የተወጡ ስለመሆናቸው ብር ሰብሳቢው ስልጣን የተሰጠ በጨረታ መሳተፍ የሚያስችል የታደሰ ራንስ እንዲሁም በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መመዝገባቸውን የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
  • እያንዳንዱ የጨረታ ነት የማ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል በስራ ሰዓት ዥና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 30 ዝርዝር መረጃ የያዘውን የጨረታ ሠነድ ማግኘት ይችላል፣
  • የጨረታ ማስከበሪያ /ቢደ ቦንድ/ ሚጫረትበት የጠቅላላ ዋጋውን 2% በሲ..ኦ፣ በባንክ ጋራንቲ በጥ ገንዘብ በድርጅቱ ደረሰኝ ማስያዝ ይኖርበታል፣
  • የጨረታ ሰነዶችና ከጨረታው ጋር ተያያዠ የሆኑ ሠነዶችን በፖስታ በማሸግ ከጨረታ መዝጊያው ሰዓት በፊት ዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት፣
  • ጨረታው ህዳር 9 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት የጨረታ ኮሚቴዎች፣ ሁሉም ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ውስጥ ከፈታል
  • ርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

ተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 011466-47-05 መጠየቅ ይቻላል።

 

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት

 

Save Tender