የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በሀዋሳ እና በሆሳዕና በድርጅቱ መጋዘኖች ተከማችቶ የሚገኝ ከዘርነት የተረፈ ለምግብነት የሚውል ንፁህ የቦቆሎ እና ንጹህ የስንዴ እህል በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በነቀምት ከተማ በድርጅቱ መጋዘኖች ተከማችቶ የሚገኝ በአሶሳ አካባቢ የተመረተ ከዘርነት የተረፈ ለምግብነት የሚውል ንፁህ የቦቆሎ እህል ለሁለተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በ2018 በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የሽያጭና የአገልግሎት ግዥዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለመሸጥ ይፈልጋል ፡-
የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በሀዋሳ እና በሆሳዕና በድርጅቱ መጋዘኖች ተከማችቶ የሚገኝ በአሶሳ አካባቢ የተመረተ ከዘርነት የተረፈ ለምግብነት የሚውል ንፁህ የበቆሉ እህል ለሁለተኛ ጊዜ እንዲሁም ንጹህ የስንዴ እህል ለመጀመሪያ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በድርጅቱ መጋዘኖች ተከማችቶ የሚገኝ በአሶሳ አካባቢ የተመረተ ለምግብነት የሚውል ንፁህ የበቆሉ እህል እንዲሁም ንጹህ የስንዴ እህል በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በ2018 በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የሽያጭና የአገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በ2018 በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የሽያጭ፤ ግዥና የአገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለመሸጥ ይፈልጋል።
የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በድርጅቱ መጋዘኖች ተከማችቶ የሚገኝ ለምግብነት የሚውል ንፁህ ጤፍ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በድርጅቱ በ2018 ዓ.ም ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሽያጭና የአገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በ2018 በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የሽያጭና የአገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለመሸጥ ይፈልጋል።
የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት የበቆሎ ፣ የስንዴና የገብስ ተረፈ ምርቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በኬሚካል የታሸ እና ከዘርነት የወደቀ በቆሎ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በድርጅቱ መጋዘኖች ውስጥ ተከማችቶ የሚገኘውን የበቆሎ፣ የስንዴ፣ የቦሎቄ ተረፈ ምርቶችንና ያገለገሉ ባለ 100 ኪ.ግ ፖሊባጎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በድርጅቱ የደንብ ልብስ ተጠቃሚ ሠራተኞች የደንብ ልብስ ለወንዶች ኮትና ሱሪ፣ ለሴቶች ኮትና ጉርድ እና ቱታና ካፖርት /ጋዋን/ ጨርቅ ከነ ስፌት እንዲሁም የተዘጋጀ ሸሚዝ፣ የወንድና የሴት አጭር ጉርድ ቆዳ ጫማ እና የሥራ ቦታ ደህንነት ጫማ ወይም ሴፍቲ ሹዝ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡