Tender Detail

Tender Details

  • Company የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት
  • Address ሀዋሳ ከተማ ፡ ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046-2-20-59-92
  • Website
  • Deadline13 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price400.00
  • opening date2025-11-13 00:00:00
  • Categories Food Items And Drinks

የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በድርጅቱ መጋዘኖች ተከማችቶ የሚገኝ ለምግብነት የሚውል ንፁህ ጤፍ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡


ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 003/ሽያጭ/18 ዓ.ም

የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በድርጅቱ መጋዘኖች ተከማችቶ የሚገኝ ለምግብነት የሚውል ንፁህ ጤፍ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት፡

  • ተጫራቾች በሥራ ዘርፉና ሌሎች ተያያዥ ሥራዎች የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችሉ።
  • ተጫራቾች ለጨረታው ውድድር ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 50,000.00/ ሃምሳ ሺህ ብር ብቻ/ የጨረታ ማስረከቢያ በባንክ የተመሰከረለት የከፍያ ማዘዣ (CPO) ማቅረብ አለባቸው።
  • የጨረታው ሰነድ ይህ ጨረታ ማሰታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ድረስ የማይመለስ ብር 400 በመክፈል በሀዋሳ ከተማ በድርጅቱ የግዥ ፋይ/ንብ/አስ) ከፍል ቢሮ ቁጥር 12 መግዛት ይችላሉ፡፡
  • ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ውስጥ በሰም በታሸገ ፖስታ /ኤንቨሎፕ/ በማድረግ ኦሪጂናልና ኮፒውን ለየብቻው ከተጓዳኝ ማስረጃዎች ጋር በማደራጀት በድርጅቱ የግዥ ፋይ/ን አስ/ከፍል ቢሮ ቁጥር 12 ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በ15ኛው ቀን እስከ 8፡00 ሰዓት ማስገባት አለባቸው፡፡
  • የጨረታው ሳጥን የጨረታው ማስታወቂያ በወጣ 15ኛው ቀን ከቀነ 8፡00 ሰዓት ታሽጉ በእለቱ በ8፡30 ሰዓት በድርጅቱ ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ክፍል ቢሮ ቁጥር 12 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ነገር ግን 15ኛው ቀን የሥራ ቀን ባይሆን በቀጣዩ የሥራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ተመሳሳይ ቦታ ሰዓትና ሁኔታ ይከፈታል።
  • ድርጅቱ ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

በስልክ ቁጥር 046 220 1752/2285/2117

የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት ሀዋሳ

Save Tender