የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለሀዋሳ ኤርፖርት ፓይለት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት (PTSC) ካፌቴሪያ አልግሎት የሚውል የስጋ ምርት አቅራቢ ድርጅቶች ጋር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በኮንትራት ስምምነት ለሶሥት (3) ዓመት ለመስራት ይፈልጋል፡፡
በድጋሚ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር : SSNT-T637
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለሀዋሳ ኤርፖርት ፓይለት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት (PTSC) ካፌቴሪያ አልግሎት የሚውል የስጋ ምርት አቅራቢ ድርጅቶች ጋር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በኮንትራት ስምምነት ለሶሥት (3) ዓመት ለመስራት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾt reactor ne መሳተፍ ይችላሉ፡፡ በአገልግሎቱ ዘርፍ ለመሠማራት ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው : ለ2018 ዓ.ም የታደስ የንግድ ሥራ ፈቃድ እና የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ምዝገባ ወረቀት ያለው የተጨማሪ እሴት ታከስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆነ ፣ ሁለት (2) ዓመትና እና ከዚያ በላይ የሰራ ተጫራች በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡
ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናት በአቅራቢያቸው ከሚገኝ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ የማይመለስ ሁለት መቶ ብር (ብር 200.00) በሂሳብ ቁጥር 1000006958277 (E-99) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የጨረታ ቁጥር SSNT-T637 በሚል ገብ በማድረግና የከፈሉበትን የገቢ ደረሰኝ ኮፒ (Deposit Slip Copy) ቅጂውን (scan copy) በማድረግ ከታች በተጠቀሰው የኢሜይል አድራሻ በመላከ የጨረታ ሰነዱን ማግኘት ይችላሉ፡፡
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሀምሳ ሺህ ብር (50.000.00) በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ወይም ምንም አይነት ቅድመሁኔታ የሌለው የባንክ ዋስትና በኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ስም ማስያዝ አለባቸው። ከማንኛውም ኢንሹራንስ ተቋም እና ቅድመ ሁኔታ ያለው የባንከ ዋስትና ተቀባይነት አይኖረውም።
ተጫራቾች በጨረታው ደንብ መሠረት የመጫረቻ ሠነዳቸውን (ቴከኒካልና ፋይናንሻል) ዋናውን እና ኮፒውን እና የጨረታ ማስከበሪያ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ስትራቴጂክ ሶርሲንግ ከፍል እስከ መስከረም 06 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ አለባቸው:: ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት አዲስ አበባ ቦሌ በሚገኘው የኢትዮጵያ አየርመንገድ ዋና መስሪያ ቤት በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 9:30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ:
የኢትዮጵያ እየር መንገድ ገሩፕ
ቦሌ አለማቀፍ አጠር ማረፊያ ዋና መስሪያ ቤት ስትራቴጂክ ሶርሲንግ ነን ቶክሊካል ክፍል አሊ አስፈዉ ስልክ ቁጥር 011-517-4552
ኢ-ሜይል AliAs@ethiopianairlines.com
አየር መንገዱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
