Tender Detail

Tender Details


የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በ2018 በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የሽያጭ፤ ግዥና የአገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለመሸጥ ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 004/ሽያጭና አገልግሎት/18 .

 

የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት 2018 በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የሽያጭ፤ ግዥና የአገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለመሸጥ ይፈልጋል

  • 1 የሠነድ ህትመት ግዥ 1 ጊዜ
  • 2 2017/2018 / የሂሳብ ኦዲት አገልግሎት ጨረታ 3ተኛ ጊዜ
  • 3 የትራንስፖርት ማጓጓዣ አገልግሎት ጨረታ 3ተኛ ጊዜ
  • 4 ፖሊ-ባግ የዘር መቋጠሪያ ከረጢት/ ጨረታ 2ተኛ ጊዜ
  • 5 የሠራተኞች የደንብ ልብስ ግዥ 1 ጊዜ

በዚሁ መሰረት፡-

  • ተጫራቾች በሥራ ዘርፉና ሌሎች ተያያዥ ሥራዎች ህጋዊ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸውና የዘመኑን የመንግሥት ግብር አጠናቀው ስለመፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  • ተጫራቾች ለጨረታው ውድድር ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተመሰከረለት የክፍያ ማዘዣ (CPO) በጨረታ ሰነድ ላይ የሚገለጽ ይሆናል፡፡
  • የጨረታው ሰነድ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 12 ኛው ቀን ድረስ የማይመለስ ብር 400.00 በመክፈል በሀዋሳ ከተማ በድርጅቱ የግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ክፍል ቢሮ ቁጥር 12 መግዛት ይችላሉ፡፡
  • ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 12 ቀናት ውስጥ በሰም በታሸገ ፖስታ /ኤንቨሎፕ/ በማድረግ ኦሪጂናልና ኮፒውን ለየብቻው ከተጓዳኝ ማስረጃዎች ጋር በማደራጀት በድርጅቱ የግዥ ፋይ//አስ/ከፍል ቢሮ ቁጥር 12 ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ 12ኛው ቀን እስከ 800 ሰዓት ማስገባት አለባቸው፡፡
  • የጨረታው ሳጥን የጨረታው ማስታወቂያ በወጣ 12ኛው ቀን ከቀኑ 800 ሰዓት ታሽጐ በእለቱ 830 ሰዓት በድርጅቱ ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ክፍል ቢሮ ቁጥር 12 ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው/ በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን 12ኛው ቀን የሥራ ቀን ባይሆን በቀጣዩ የሥራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ተመሳሳይ ቦታ ሰዓትና ሁኔታ ይከፈታል፡፡
  • ድርጅቱ ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ተጨማሪ ዝርዝር መረጃዎች በሚዘጋጀው የጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይቻላል፡፡

 

በስልክ ቁጥር 046 220 1752/2285/2117

 

የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት

 

Save Tender