Tender Detail

Tender Details

  • Company Oromia Seed Enterprise (የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ)
  • Address ጎተራ አጎና ሠራዊት ሲኒማ አጠገብ ባለኬር ሕንፃ /Baleker Tower/ 4ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-416 03 09
  • Websitehttps://oromiaseedenterprise.com/
  • Deadline27 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2026-02-27 00:00:00
  • Categories Industry And Factory , Byproducts

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ በስሩ የሚያስተዳድራቸው እርሻዎች በተለያዩ የምርት ዘመን ያመረተውን የጎመን ዘር ምርት እና የተለያዩ ምርት ዓይነት ብጣሪዎች (የተለያየ ደረጃ ያላቸውን) በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር -01/2018

 

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ በስሩ የሚያስተዳድራቸው እርሻዎች በተለያዩ የምርት ዘመን ያመረተውን የጎመን ዘር ምርት እና የተለያዩ ምርት ዓይነት ብጣሪዎች (የተለያየ ደረጃ ያላቸውን) በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ከድርጅቱ /ቤት አሰላ፣ ባሌ ሮቤ፣ ነቀምቴ እና አዲስ አበባ ጎተራ ተሻለ ጋራዥ ባለኬር ህንጻ ቢሮ ቁጥር 403 የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር ብቻ) በመግዛት በጨረታ መሳተፍ ይችላሉ፡፡ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ይውላል፡፡ 16 የሥራ ቀን ከቀኑ 730 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ዕለት ከቀኑ 800 ሰአት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ /ቤት አሰላ፣ ባሌ ሮቤ እና በዋናው /ቤት አዲስ አበባ ይከፈታል፡፡

ኢንተርፕራይዙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 467 38 62 አዲስ አበባ ወይም 022 331 39 00/29 47 አሰላ ወይም 022 244 00 11/85 ባሌ ሮቤ ወይም 057 660 37 97 ነቀምቴ ደውለው መጠየቅ ይችላሉ

 

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ

Save Tender