Tender Detail

Tender Details

  • Company መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ሃ/የተ/የግ/ማ መቐለ
  • Address መቐለ ከተማ ፡ ትግራይ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251344405806
  • Website
  • Deadline10 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price
  • opening date2026-01-10 00:00:00
  • Categories Industry And Factory , Byproducts , Import and Export

መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ለምርት አገልግሎት የሚጠቀመው 22,000 ሜትሪክቶን Raw pet coke imported አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


 

ለምርት አገልግሎት Raw Pet coke impoted አወዳድሮ ለመግዛት ለሁለተኛ ግዜ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቅያ ቁጥር 02/2018

 

ክፍለ ኣንድ

  1. መሰቦ ሚንቶ ፋብሪካ ለምርት አገልግሎት የሚጠቀመው 22,000 ሜትሪክቶን Raw pet coke imported አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
  2. በጨረታው የሚሳተፉ ድርጅቶች Import & Export በዘርፉ የተሰማሩ መሆናቸው የሚገልፅ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸው፤ የሚገልፅ ማስረጃ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር ያይዘው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል
  3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበርያ ዋስትና ብር 1,000,000 (አንድ ሚልዮን ብር) በመሰቦ ሚንቶ ፋብሪካ /የተ/የግ/ ስም የተዘጋጀ በባንክ የተረጋገጠ ቼክ (cpo) ወይም ባንክ ጋራንቲ ከቴክኒካል ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከላይ በተራ ቁጥር 2 ከተጠቀሱት ማስረጃዎች ጋር በማያያዝ የድርጅታቸውን ርማና ማህተም ያለው ደብዳቤ በመፃፍ ለጨረታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
  5. ተጫራቾች ከዚህ ግልፅ ጨረታ ማስታወቅያ ጋር ብሮ ከተገለፀው ዝርዝር መግለጫ መሰረት ያቀርቡትን Raw pet-coke imported በጨረታው ቀን ወይ ከዛ በፊት በራሳቸው ወጪ ለምርመራ ናሙና (ሳምፕል) ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል (ናሙናው የሚቀርበው መቀሌ በሚገኘው ዋና ፋብሪካ ይሆናል)
  6. ተጫራቾች የዋጋ ማቅረብያቸውና በተራ ቁጥር 2 እና 3 ላይ የተጠቀሱት ሰነዶችና በተራ ቁጥር 5 የተጠቀሰውን ናሙና (ሳምፕል) እስከ 2/5/2018 ከጠዋቱ 400 ሰአት ድረስ በታሽገ ኢንቨሎፕ የጨረታ ሰነዳቸው መቀሌ በሚገኘው የፋብሪካው ዋና መስሪያቤት 3 ፎቅ ቁጥር 115 በሚገኝ የግዥና አቅርቦት ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል
  7. ጨረታው በእለቱ 2/5/2018 ከጠዋቱ 4:00 ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን 4:15 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል
  8. ፋብሪካው ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  9. መሰቦ ሚንቶ ፋብሪካ /የተ/የግ/

ስልክ +251344405806

ሞባይል +251912502596

ፋክስ +251344405806/+251344410863

E-mail: procurementmessebocement2026@gmail.com

መቐለ

 

Save Tender