የአማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ተረፈ ምርቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የተረፈ ምርት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር፡-ሽ/16/2017
የአማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ተረፈ ምርቶች ማለትም፡-
ሎት 1 የዩፒቨሲ ፓይፕ ራቨር ሲሎችን
ሎት 2 የUPVC pipes
ሎት 3 የፒፒአር ፓይፕ
ሎት 4 የPVC ጥሬ እቃ መያዣ ካኪ ቀረጢቶች
ሎት 5 የፍላት ሆዝ ፓይፕ እና
ሎት 6 ሌሎች ተረፈ ምርቶችን
በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለፁትን የጨረታ መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ (መወዳደር) ይችላሉ፡፡
- ተረፈ ምርቶችን መግዛት የሚፈልግ ማንኛዉም ግለሰብ ወይም ድርጅት የንግድ ፈቃድ እና ሌሎች የሕጋዊነት ሠነዶችን ማቅረብ ሳይጠበቅበት በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡
- ተወዳዳሪ ድርጅቶች ለተወዳደሩበት ሎት ያቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ጨምሮ 2% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (CPO) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማቅረብ አለባቸው:: ሆኖም ግን የጨረታ ማስከበሪያው ከብር 500.000.00 መብለጥ አይኖርበትም።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 500.00 (እምስት መቶ ብር) በመክፈል ከፋብሪካው ገንዘብ ያዥ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 103 መግዛት ወይም በኢ-ሜይል (e-mail) አድራሻ amharapipefactory@gmail.com ማግኘት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ዋጋቸውን ፣ የጨረታ ማስከበሪያ እና ሌሎችን ማስረጃዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቢሮ ቁጥር 206 ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡ ዘወትር ቅዳሜ ከሰዓት በኋላ እና እሁድ መሉ ቀን የፋብሪካው የሥራ ሰዓት አለመሆኑን እናሳውቃለን፡፡
- ጨረታው የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር በ16ተኛው ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቢሮ ቁጥር 206 ከቀኑ 8፡00 ላይ ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከቀኑ 8፡30 ላይ የሚከፈት ይሆናል፡፡
- ተጫራቾች የሚሸጡትን ተረፈ ምርቶችን በአካል በፋብሪካው አድራሻ በመቅረብ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከጠዋቱ 4፡00-500 ማየት ይችላሉ፡፡
- ፋብሪካው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ 09-35-98-37-29/09-18-08-18-26 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
አማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል ማህበር ባ/ዳር
