Tender Detail

Tender Details


የኢትዮጵያ ፖስታ ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ተሽከርካሪዎች እና ሌሎች እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥና መግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ግጨ/15/2018 .

 

የኢትዮጵያ ፖስታ 2018 . በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ተሽከርካሪዎች እና ሌሎች እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ጥና መግዛት ይፈልጋል።

 

በመሆኑም፡-

ሠንጠረዥ 1 የጨረታ ሰነድ መመለሻና መክፈቻ ሰዓትና ቀን መግለጫ

 

.

ሎት

የጨረታ አይነቶች

ብዛት

 

 

 

ሰሌዳ ቁጥር

cpo

የጨረታው ሰነድ የሚመለስበት የመጨረሻው ቀን መጋቢት 30/2018 / እስከ ቀኑ 630 ይሆናል።

የጨረታ ሰነዱ የሚከፈትበት እለት መጋቢት 30/2018 / ከቀኑ 8:30 ነው።

 

1

ሎት 1

አውቶሞቢል ተሽከርካሪ

1

ኮድ 3-35665

100,000.00

 

 

 

 

አውቶቡስ

1

ኮድ 3-67285

100,000.00

2

ሎት 2

የቤቶች ኪራይ

11

 

30,000.00

3

ሎት 3

የኤሌክትሪክ (የመብራት) እቃዎች

በናሙና

 

100,000.00

4

ሎት 4

ግራናይት

 

 

100,000.00

5

ሎት 5

የተለያዩ ይዘት ያላቸው ቆርቆሮዎች

በናሙና

 

50,000.00

6

ሎት 6

የተለያዩ ይዘት ያላቸው ቀለሞች

በናሙና

 

50,000.00

                 

 

·        የኢትዮጵያ ፖስታ 2018 . በጀት ዓመት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት የግዥ አይነቶች በሎት (Lot) መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል። በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች ከታች በተገለጸው ሠንጠረዥ መሰረት በድርጅቱ 2 ፎቅ ፋይናንስ ዲፓርትመንት የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በእያንዳንዱ ሎት በመክፈል ግዥ ክፍል በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይኖርባቸዋል። ተጫራቾች ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ሰነድ በተናጠል በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ከታች በሠንጠረዥ 1 በተቀመጠው መጋቢት 30/2018 . ከጠዋቱ 230 እስከ 630 ሰዓት ድረስ ሠነዱን ከገዙበት ህንፃ ግዥ ክፍል 2 ፎቅ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

·        ተጫራቾች በቅድሚያ ተመላሽ የሚሆን የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ሲፒኦ በየሎቱ ለተገለፁት ብር መጠን (CPO) ሲፒኦ ማሰራት ይኖርባቸዋል።

·        ሲፒኦ (CPO) ሲያሰሩ ለኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት /Ethiopian Postal Service enterprise/ በሚል በማሰራት ከሚያቀርቡት የጨረታ ኦርጅናል ቴክኒካል ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል። የጨረታው ኤንቨሎፕ መጋቢት 09 ቀን 2018 . ከቀኑ 830 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ሠራተኞች ክበብ ይከፈታል።

 

የኢትዮጵያ ፖስታ

Save Tender