Yetebaberut Beherawi Petroleum S.C. (YBP), invites all interested and eligible bidders to participate in the tender for renting all floors, including the usable terrace, in accordance with the terms and commitments set out for bidders.
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የቤቶችና ሕንጻዎች አስተዳደር ልማት ድርጅት የቤተክርስቲያኗ ንብረት የሆነውን ለንግድ የሚሆን ቤትን በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ብሄራዊ ቲያትር አካባቢ በቤት ቁጥር 287/14 የሚገኘው ልዩ ስሙ አፊሶል ህንጻ ላይ ምድር ወለል 74.30ካሬ፣መዳረሻ (አንደኛ ፎቅ) 74.00 ካሬ እና ከምድር በታች 86.23 ካሬ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውል ሁለገብ ቢሮ በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
በሸገር ከተማ አስተዳደር የቡራዩ ከፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የቡራዩ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ቄራ ለማከራየት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ብሄራዊ ቲያትር አካባቢ በቤት ቁጥር 287/14 የሚገኘው ልዩ ስሙ ኦፊሶል ህንጻ ላይ ምድር ወለል 74.30ካሬ ፣መዳረሻ (አንደኛ ፎቅ) 74.00 ካሬ እና ከምድር በታች 86.23 ካሬ ለተለያዩ አገለግሎቶች የሚውል ሁለገብ ቢሮ በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
ኢትዮጵያ መድን ድርጅት ብሄራዊ ቲያትር አካባቢ በቤት ቁጥር 287/14 የሚገኘው ልዩ ስሙ ኦፊሶል ህንጻ ላይ ምድር ወለል 74.30ካሬ ፣መዳረሻ (አንደኛ ፎቅ) 74.00 ካሬ እና ከምድር በታች 86.23 ካሬ ለተለያዩ አገለግሎቶች የሚውል ሁለገብ ቢሮ በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን በአቃቂ ቃሊቲ የሚገኘው 2B-G-10 ሁለገብ ህንፃ ባለበት ሁኔታ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ላላቸው ድርጅቶች በየሁለት ዓመቱ በሚታደስ ውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለቢሮ፣ ለመኖሪያ እና ተዛማጅ ለሆኑ አገልግሎቶች ማከራየት ይፈልጋል፡፡
EOI for Steel Warehousing Solutions for Global WFP Operations
Price: Free
በአብከመ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በዳዋ ጨፋ ወረዳ አስተዳደር የወለዲ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 ከ ሀ እስከ ሠ በተዘረዘረው መሰረት በወለዲ ከተማ ውስጥ የሚገኙ የንግድ 5 ፕሎት እና 2625 ካሬ ሜትር እንዲሁም ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውሉ 5 ፕሎት 1000 ካሬ ሜትር በአጠቃላይ 10 ቦታዎች እና 3625 ካሬ ሜ
የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ በድርጅቱ ባሕር ዳር ቅርንጫፍ ዘመናዊ G+2 ሁለገብ አገልግሎት መስጫ ሕንፃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለ3 (ሦስት) ዓመት በሚቆይ እና ከ3 ዓመት በኋላ አከራይና ተከራይ በሚያደርጉት ስምምነት የኪራይ ዘመኑ ሊራዘም ወይም ሊቋረጥ በሚችልበት አግባብ ለማከራየት ይፈልጋል፡፡
የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፦
የቤቱ ስፋት 500 ካ/ሜ የሆነ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ።
የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን በአቃቂ ቃሊቲ የሚገኘው 2B+G+10 ሁለገብ ህንፃ ባለበት ሁኔታ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ላላቸው ድርጅቶች በየሁለት ዓመቱ በሚታደስ ውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለቢሮ ፣ለመኖሬያ እና ተዛማጅ ለሆኑ አገልግሎቶች ማከራየት ይፈልጋል፡፡
ሕብረት ባንክ አ.ማ. አዲስ አበባ ከተማ፣ በልደታ ክ/ከተማ፣ በወረዳ 7 ሰንጋ ተራ አካባቢ አዲስ ባስገነባው የዋናው መስሪያ ቤት ሕንፃ ዘጠነኛ /9ኛ/ ወለልን ለቢሮ አገልግሎት እንዲውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 47/2018 መሰረት በብድር ዕዳ ምክንያት የተረከባቸውን የቦታ ስፋት6.83 ሄክታር እና 1,678 ካሬ ሜትር ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ግቢ ውስጥ የሚገኝ በሴቶች ፎረም የሚተዳደረውን ካፍቴሪያ በግልጽ ጨረታ በማውጣት ማከራየት አስፈላጊ ሆኖ ስለተገኘ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የመወዳደሪያ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ድርጂቶችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
የካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ለሚገኙ ሴከተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የተለያዩ የጽ/መሳሪያዎች -ሎት 2 የተለያዩ የጽዳት ዕቃዎች ሎት 3 የህትመት ውጤቶች ፣ ሎት 4. የተለያዩ የፕሪንተር ቀለሞች እና ተዛማጅ ዕቃዎች ሎት 5. የተለያዩ የደንብ ልብሶችን እና ሎት - 6- የቢሮ ኪራይ አገልግሎት ለካፋዞን ፋይናንስ መምሪያ ለካፋዞን ፕላን መምሪያ ለካፋ ዞን
የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በአራዳ ክፍለ ከተማ፣ አቡነ ጴጥሮስ አደባባይ አጠገብ የንግድ ማዕከል ውስጥ ለተለያየ የንግድ ስራ አገልግት የሚውሉ የንግድ ቤቶችን አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል::
.የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ካስገነባቸው ዘመናዊ ህንፃዎች ውስጥ ለመኖሪያ ገስት ሃውስ አገልግሎት የሚውሉ ቤቶችን በወጪ ምንዛሬ ተመን በጨረታ መለያ ቁጥር ፌ.ቤ.ኮ/ብ.ግ.ጨ/አገ/ዘ/1/2018 ተጫራቾችን አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
.የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ስር የሚገኙ የንግድ ድርጅት ቤቶችን በጨረታ መለያ ቁጥር ፌ. ቤ.ኮ ብ.ግ.ጨ/አገ/12/11/2018 ተጫራቾችን አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡