በአብከመ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በዳዋ ጨፋ ወረዳ አስተዳደር የወለዲ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 ከ ሀ እስከ ሠ በተዘረዘረው መሰረት በወለዲ ከተማ ውስጥ የሚገኙ የንግድ 5 ፕሎት እና 2625 ካሬ ሜትር እንዲሁም ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውሉ 5 ፕሎት 1000 ካሬ ሜትር በአጠቃላይ 10 ቦታዎች እና 3625 ካሬ ሜ
በአብክመ በኦሮሚያ ብሄረሰብ ዞን በዳዋ ጨፋ ወረዳ አስተዳደር የወለዲ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 ከ ሀ እስከ ሠ በተዘረዘረው መሰረት በወለዲ ከተማ ውስጥ የሚገኙ የንግድ 2 ፕሎት እና 900 ካሬ ሜትር እንዲሁም የመኖሪያ አገልግሎት የሚውሉ 2 ፕሎት 400 ካሬ ሜትር በአጠቃላይ 4 ቦታዎች እና 1300 ካሬ ሜት