በአብክመ በኦሮሚያ ብሄረሰብ ዞን በዳዋ ጨፋ ወረዳ አስተዳደር የወለዲ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 ከ ሀ እስከ ሠ በተዘረዘረው መሰረት በወለዲ ከተማ ውስጥ የሚገኙ የንግድ 2 ፕሎት እና 900 ካሬ ሜትር እንዲሁም የመኖሪያ አገልግሎት የሚውሉ 2 ፕሎት 400 ካሬ ሜትር በአጠቃላይ 4 ቦታዎች እና 1300 ካሬ ሜት
የ10ኛ ዙር የመሬት ሽያጭ የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ
በአብክመ በኦሮሚያ ብሄረሰብ ዞን በዳዋ ጨፋ ወረዳ አስተዳደር የወለዲ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 ከ ሀ እስከ ሠ በተዘረዘረው መሰረት በወለዲ ከተማ ውስጥ የሚገኙ የንግድ 2 ፕሎት እና 900 ካሬ ሜትር እንዲሁም የመኖሪያ አገልግሎት የሚውሉ 2 ፕሎት 400 ካሬ ሜትር በአጠቃላይ 4 ቦታዎች እና 1300 ካሬ ሜትር ቦታዎች ለድርጅት እና ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውሉ ቦታዎችን በመደበኛ ጨረታ አወዳድርበሊዝ ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም በጨረታው ላይ ለመሳተፍ ፍቃደኛ የሆኑ ተጫራቾች ፡-
1.የጨረታውን ሰነድ በወለዲ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በመሬት ልማትና ማኔጅመንት ዋና የስራ ሂደት ቢሮ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ለio ተከታታይ የስራ ቀናት ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ሽያጭ የማይመለስ የኢትዮ. ብር 400.00 /አራት መቶ ብር/ በመከፈል የጨረታውን ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡
2. ተጫራቾች ቦታዎቹ የሚገኙበት ድረስ በመሄድ አጠቃላይ የቦታዎቹን ሁኔታ በማየት ዋጋ ማቅረብ ይችላሉ፡፡
3. ተጫራቾች የሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ በተጫራቾች መመሪያ ሰነድ ላይበቀረበው ስፔስፊኬሽን /Specifection/ መሰረት መሆን ይኖርበታል፡፡
4. ተጫራቾች በሚወዳደሩበት ጠቅላላ ቦታ ስፋት በሊዝ መነሻ ዋጋ ተባዝቶ ከሚገኘው ውጤት 50 በመቶ ያላነሰ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክክፍያ ማዘዣ/CPO/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ ይህ ሳይሆን ቢቀር ወይንም ከ 50 ከመቶ ቢያንስ ተጫራች ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከውድድርይሰረዛል፡፡
5. ተጫራች የጨረታውን ሰነድ፣ ሲፒኦ እና ሌሎች የጨረታ ሰነዶችን በታሸገ ኤንቨሎፕ በአብክመ _ በአ/ብ/ዞን በወለዲ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በመሬት ልማትና ማኔጅመንት ዋና የስራ ሂደት ቢሮ ለዚሁ ተግባርበተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ከ04/05 /2018 እስከ 14/05/2018 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ሰነት ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
6. ጨረታው የሚዘጋበት ቀን በ 14/2018 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት ይሆናል፡፡
7. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በ 15/05/2018 ዓ.ም በ 4፡00 ሰዓት በወለዲ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት አዳራሽ ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
8. በጋራ ተደራጅተው የድርጅት ቦታ ላይ ሰነድ በመግዛት መወዳደርየሚችሉ ተጫራቾች ከሚመለከተው አካል ጋር የፀደቀ ህጋዊ ሰውነት ማረጋገጫ ይዘው ሲቀርቡ በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ፡፡
9. ቦታውን ለመጎብኘት ለሚፈልጉ ተጫራቾች ዘወትር በስራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት እስከ 11፡30 ሰዓት ልሽያጭ የተዘጋጁ ቦታዎች በሚገኙበት በወለዲ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በሚመድባቸው አስጎብኝዎች ቦታዎቹን መምልከት ይችላሉ፡፡
10.የአካባቢውን ወቅታዊ የሊዝ ጨረታ መነሻ ዋጋ እና ሌሎች የከተማ መሬትን በሊዝ ለማስተዳደር የወጣውን አዋጅ ቁጥር 721/2004 መሰረት በማድረግ በወለዲ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ማስታወቂያ ሰሌዳ ላይመመልከት ይችላሉ፡፡
11. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨረማሪ መረጃ ፡- በስልክT 0913686688 / 0945671204/ 0914456788 ይችላሉ፡፡
በአብክመ በኦ/ብ/ዞን/ደ/ጨ/ወረዳ የወለዲ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት
