በኢትዮዽያ መድን ድርጅት ስም ተመዝግበው ድርጅቱ ሲጠቀምባቸው እና ሲገለገልባቸው የነበሩ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን እና የኢትዮዽያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ የተረከባቸውን፡- ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች ልዩ ልዩ ጋቢናዎች በተናጠል ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ ውጫዊና የውስጥ አካላት የተለያዩ ብረታ ብረቶችን የኤሌክትሪክ ፖሎች፣ የመንገድ አጥሮች የ132KV under ground cables በብረት ድረም የተጠቀለሉ (6) ስድስት ጥቅሎች ባለበት በኢትዮዽያ መድን ድርጅት ስም ተመዝግበው ድርጅቱ ሲጠቀምባቸው እና ሲገለገልባቸው የነበሩ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ብሄራዊ ቲያትር አካባቢ በቤት ቁጥር 287/14 የሚገኘው ልዩ ስሙ ኦፊሶል ህንጻ ላይ ምድር ወለል 74.30ካሬ ፣መዳረሻ (አንደኛ ፎቅ) 74.00 ካሬ እና ከምድር በታች 86.23 ካሬ ለተለያዩ አገለግሎቶች የሚውል ሁለገብ ቢሮ በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Insurance Corporation, EIC, in collaboration with Association of Ethiopian Architects (AEA) invites Licensed Category I Consulting Architects (CA) and Consulting Architects & Engineers (CAE) that are members of AEA to submit an Expression of Interest (EOI) for Architectural Design Competition for EIC Eastern District Mixed Commercial Building Project.
ኢትዮጵያ መድን ድርጅት ብሄራዊ ቲያትር አካባቢ በቤት ቁጥር 287/14 የሚገኘው ልዩ ስሙ ኦፊሶል ህንጻ ላይ ምድር ወለል 74.30ካሬ ፣መዳረሻ (አንደኛ ፎቅ) 74.00 ካሬ እና ከምድር በታች 86.23 ካሬ ለተለያዩ አገለግሎቶች የሚውል ሁለገብ ቢሮ በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ስፖርት ማህበር በ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት ለስፖርተኞች የምግብ አቅርቦት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Insurance Corporation invites all interested and eligible bidders to participate in the bid for the supply of the following items.
Ethiopian Insurance Corporation invites all interested and eligible bidders to participate in the bid for the supply of Outdoor LED Screen and Outdoor LED Scrolling Text Display Screen.
Ethiopian Insurance Corporation invites all interested and eligible bidders to participate in the bid for the supply of the following items
Ethiopian Insurance Corporation invites all interested and eligible bidders to participate in the bid for the supply of the following Vehicles.
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በበጀት አመቱ የሚያሰራጨውን የተለያዩ ዓይነት የደንብ አልባሳት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡