Tender Detail

Tender Details

  • Company Federal Housing Corporation (የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን)
  • Address ዋና መ/ቤት የድሮ መርከብ ሕንፃ የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አጠገብ ያለው ሕንፃ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115539535
  • Websitehttps://www.fhc.gov.et/en#New
  • Deadline21 Jul 2026, 5:00 PM
  • magazineAdiss zemen
  • Bid Document Price1000.00
  • opening date2026-07-21 17:00:00
  • Categories Land, House, Building And Warehouse Rent

.የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ካስገነባቸው ዘመናዊ ህንፃዎች ውስጥ ለመኖሪያ ገስት ሃውስ አገልግሎት የሚውሉ ቤቶችን በወጪ ምንዛሬ ተመን በጨረታ መለያ ቁጥር ፌ.ቤ.ኮ/ብ.ግ.ጨ/አገ/ዘ/1/2018 ተጫራቾችን አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡


8 ዙር የመኖሪያ/ገስት ሀውስ ቤቶች የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ መለያ ቁጥር ../../አገ/11/11/2018



1.የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ካስገነባቸው ዘመናዊ ህንፃዎች ውስጥ ለመኖሪያ ገስት ሃውስ አገልግሎት የሚውሉ ቤቶችን በወጪ ምንዛሬ ተመን በጨረታ መለያ ቁጥር ../../አገ//1/2018 ተጫራቾችን አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡

2.
ኮርፖሬሽኑ ለሚያከናውነው የመኖሪያ ገስት ሃውስ ቤቶች ክራይ ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን እና የመወዳደሪያ ተመን ዋጋ በአንድ ፖስታ ማቅረብ አለባቸው፡፡

3.
ጨረታው የሚከናወነው በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ሥነ ሥርዓትና ይኸንኑ አስመልከቶ በኢትየጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን መመሪያ መሰረት ነው፡፡

4
ማንኛውም ፍላጎት ያለው ተጫራች የተሟላ የጨረታ ሰነዱን ከሐምሌ 03 ቀን 2018 . ሐምሌ 14 ቀን 2018 . ቅዳሜን ጨምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ ዓርብ 200 እስከ 1100 ቅዳሜ ከጠዋቱ 200 እስከ 600 ድረስ የማይመለስ ብር 1000 አንድ ሺህ ብር በካሽ በመከፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በኮርፖሬሽኑ ቅርንጫፍ /ቤቶች በአካል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡

5.
ተጫራቾች የጨረታ ሰነዶቻቸውን በኮርፖሬሽኑ ዋና /ቤት በሚገኘው ዋና የመሰበሰቢያ አደራሽ 1 ፎቅ ለዚሁ ታሽጎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ጨረታው በመጀመሪያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ወይም ሐምሌ 14 ቀን 2018 . ከሰዓት 1100 ሰዓት ድረስ እንዲያቀርቡ ሆኖ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ 50000.00 /ሃምሳ ሺህ ብር/ በሁኔታዎች ላይያልተመሰረተ .. በፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ስም ከጨረታ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡ ከጨረታው መከፈቻ ዕለትና ሰዓት ዘግይቶ የቀረበ የጨረታ ሰነድ ውድቅ ይደረጋል ፡፡ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጨረታ ሰነዱ ከፍል ላይ በተገለፀበት ቀንና ሰዓት ይከፈታል፡፡

6,
ተጫራቾች ቤቶቹን በአካል ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ማብቂያው ቀን ድረስ በስራ ቀናት ከጠዋቱ 3:00 እስከ ቀኑ 1100 ሰዓት ቤቶቹ በሚገኙበት አድራሻ ድረስ በመቅረብና ለዚሁ ስራ በሚመደቡ ባለሙያዎች እና በሚወጣው ፕሮግራም መስረት ቤቶቹን መመልከት ይችላሉ፡፡

7.
ኮርፖሬሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ:-

በስልክ ቁጥር 0910-48-59-48 ወይም 0922-98-76-33 ወይም 0922-49-18-85 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።


ዌብሳይት/website www.fhc.gov.et ... PO. Box 299
ፋክስ ቁጥር: 011-5-54-60-45/ 011-5-52-46-46
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን

Save Tender