Tender Detail

Tender Details

  • Company Berhanena selam printing enterprise (ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት)
  • Address ዋናው መስሪያ ቤት አራት ኪሎ አዲስ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ፡ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ, Phone: 0111555230
  • Websitehttps://ethbspe.org/en_US/
  • Deadline25 Aug 2026, 2:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2026-08-25 14:30:00
  • Categories Land, House, Building And Warehouse Rent

የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፦


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 018/18

ድርጅታችን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፦

በጨረታ አንድ (ሎት 1) - ለሁለት አመት የሚቆይ የመነፅር ስራ አገልግሎት ግዥ።

በጨረታ ሁለት (ሎት 2):- ለሁለት አመት የሚቆይ የእሳት ማጥፊያ መሳሪያዎች ፍተሻ፣ ሙሌትና የመለዋወጫ አቅርቦት አገልግሎት ግዥ።

በጨረታ ሶስት (ሎት 3) - ፒያሳ አራዳ ጊዮርጊስ አካባቢ የሚገኘውን የድርጅቱ ይዞታ (መርሃ ጥበብ ቅርንጫፍ /ቤት) ለንግድ አገልግሎቶች ማለትም ለካፌና ሬስቶራንት፣ ለሱቆች ወዘተ ስራዎች ሊጠቀሙ ለሚችሉ ድርጅቶች ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል።

በጨረታ ሶስት (ሎት 4) - የህትመት ውጤቶች ከቦታ ቦታ ማጓጓዣ ጋሪ (ድርጅቱ ውስጥ በመገኘት የሚፈልገውን ስራ አይቶ ዲዛይን ሰርቶ በማቅረብ የወረቀት ማጓጓዣ ጋሪዎቹን መስራት) አገልግሎት ግዥ።

ስለሆነም ወቅታዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የገንዘብ ሚኒስቴር የዕቃ አቅራቢዎች ምዝገባ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስከር ወረቀት፣ የግብር ከፋይ ምስክር ወረቀት እና በጨረታ መሳተፍ የሚያስችል የታክስ ከሊራንስ ያላቸው ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በድርጅቱ ዋና /ቤት (አራት ኪሎ) አዲስ ህንፃ 1 ፎቅ በሚገኘው የዕለት ገንዘብ ተቀባይየማይመለስ ብር 300.00 ከፍለው በመግዛት ፋይናንሺያል የቴክኒካል የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን ዋናውን እና ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማድረግ በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት 6 ፎቅ ነባሩ ህንፃ በግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ። ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000 (ሃያ ሺህ ብር) በባንከ ከፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) ማስያዝ አለባቸው::

 ጨረታው 19/12/2018 . ከቀኑ 800 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ የቴከኒካል መጫረቻ ሰነድ (ከላይ የተገለፁ ለቅድመ ግምገማ የሚያገለግሉ ዶክመንቶች፣ የጨረታ ማስከበሪያ) ብቻ ከሰዓት 830 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ነባሩ ህንፃ 6 ፎቅ በሚገኘው በግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ይከፈታል። የፋይናንሽያል የመጫረቻ ሠነዶች የሚከፈቱት ቴክኒካል ተቀባይነት ላገኙት ብቻ ነው፡፡ ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 011-1-55-52-30

 

ድረ ገፅ (www.ethbspe.org)

Berhanena selam printing enterprise

አዲስ አበባ

 

የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት

 

 

Save Tender