የቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ግቢ ውስጥ የሚገኝ በሴቶች ፎረም የሚተዳደረውን ካፍቴሪያ በግልጽ ጨረታ በማውጣት ማከራየት አስፈላጊ ሆኖ ስለተገኘ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የመወዳደሪያ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ድርጂቶችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የስፌት መኪና ጥገና እና ሰርቪስ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል