Tender Detail

Tender Details

  • Company Federal Housing Corporation (የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን)
  • Address ዋና መ/ቤት የድሮ መርከብ ሕንፃ የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አጠገብ ያለው ሕንፃ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115539535
  • Websitehttps://www.fhc.gov.et/en#New
  • Deadline21 Jul 2026, 5:00 PM
  • magazineAdiss zemen
  • Bid Document Price1000.00
  • opening date2026-07-21 17:00:00
  • Categories Land, House, Building And Warehouse Rent

.የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ስር የሚገኙ የንግድ ድርጅት ቤቶችን በጨረታ መለያ ቁጥር ፌ. ቤ.ኮ ብ.ግ.ጨ/አገ/12/11/2018 ተጫራቾችን አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡


16 ዙር የንግድ /ድርጅት ቤቶች ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ መስያ ቁጥር ..//./አገ/12/11/2018


1.የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ቅርንጫፍ /ቤቶች ስር የሚገኙ የንግድ ድርጅት ቤቶችን በጨረታ መለያ ቁጥር . . ../አገ/12/11/2018 ተጫራቾችን አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡

2
ኮርፖሬሽኑ ለሚያከናውነው የንግድ/ ድርጅት ቤቶች ኪራይ ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን እና የመወዳደሪያ የኪራይ ተመን ዋጋ በአንድ ፖስታ ማቅረብ አለባቸው፡፡

3.
ጨረታው የሚከናወነው በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ሥነ ሥርዓትና ይህንኑ አስመልክቶ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን መመሪያ መሰረት ነው፡፡

4
ማንኛውም ፍላጎት ያለው ተጫራች የተሟላ የጨረታ ሰነዱን ሐምሌ 3 ቀን 2018 . እስከ ሐምሌ 14 ቀን 2018 . ቅዳሜን ጨምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ 2 00 እስከ 1100) ቅዳሜ ከጠዋቱ 200 እስከ 600 ድረስ የማይመለስ ብር 1000 አንድ ሺህ ብር በካሽ በመክፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በቅርንጫፍ /ቤቶች በአካል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡

5.
ተጫራቾች የጨረታ ሰነዶቻቸውን በኮርፖሬሽኑ ዋና /ቤት 1 ፎቅ ላይ በሚገኘው የመሰብሰቢያ አዳራሽ ለዚሁ ታሽጎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ጨረታው በመጀመሪያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሐምሌ 14 ቀን 2018 . ከሰዓት 1100 ሰዓት ድረስ እንዲያቀርቡ ሆኖ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 50000/ ሃምሳ ሺህ /ብር በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ .. በፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ስም ከጨረታ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡

ከጨረታው መከፈቻ ዕለትና ሰዓት ዘግይቶ የቀረበ የጨረታ ስነድ ውድቅ ይደረጋል ፡፡ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጨረታ ሰነዱ ከፍል 1 ላይ በተገለፀበት ቀንና ሰዓት ይከፈታል፡፡ የጨረታ ሰነድ ሽያጭ በኮርፖሬሽኑ ቅርንጫፍ /ቤቶች የሚከናወን ይሆናል።

6.
ተጫራቾች የንግድ ቤቶቹን በአካል ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ማብቂያው ቀን ድረስ -በስራ ቀናት ከጠዋቱ 300 እስከ ቀኑ 1100 ሰዓት ቤቶቹ በሚገኙበት አድራሻ ድረስ በመቅረብና ለዚሁ ስራ በሚመደቡ ባለሙያዎች እና በሚወጣው ፕሮግራም መሰረት ቤቶቹን መመልከት ይችላሉ፡፡

7.
ኮርፖሬሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፦

በስልክ ቁጥር 09-10-48-59-48 ወይም 0922-98-76-33 ወይም 0922-49-18-85 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

ዌብሳይት / website www.fhc.gov.et 7.4.Ф. PO Box 299
ፋክስ ቁጥር: 011-5-54-60-45/ 011-5-52-46-46


የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን

Save Tender