Tender Detail

Tender Details

  • Company Commercial Nominees Plc (ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ)
  • Address Bole Road, behind Dembel City Center, Seid Yassin Building., addis ababa,Ethiopia, Phone: 011-1-569992
  • Websitehttps://commercialnominees.com/
  • Deadline28 Jul 2026, 10:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-07-28 10:30:00
  • Categories Rent , Land, House, Building And Warehouse Rent

የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በአራዳ ክፍለ ከተማ፣ አቡነ ጴጥሮስ አደባባይ አጠገብ የንግድ ማዕከል ውስጥ ለተለያየ የንግድ ስራ አገልግት የሚውሉ የንግድ ቤቶችን አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል::


ኮሜርሻል ኖሚኒስ .የተ.የግ.

Commercial Nominees PLC

የጨረታ ማስታወቂያ

CN/NCB/40/2018

 

የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ራዳ ክፍ ከተማአቡነ ጴጥሮስ አደባባይ አጠገብ የንግድ ከል ውስጥ የንግድ ስራ አገልግት የሚው የንግድ ቤቶችን ወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል::

በመሆኑም በጨረታው የሚፈልግ ማኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ዝርዝር መረጃ የያዘውን ሰነድ ከንግድ ማዕከሉ ምድር ወስል ቢሮ ቁጥር ሲጂ - 001 የማይመ ብር 500.00 (ብር አምስት መቶ) በድርጅታችን Commercial Nominees PLC የባ ካውንት ቁጥር 1000512225741 በመክፈል ከሰኞ እስከ ዓርብ (ጠዋት 200-6:00 እንዲሁም ከሠዓት 7:00-10:30) እና ቅዳሜ 2:00 - 6:00 ማግኘት ይቻላል:: የጨረታ ማስከበሪ ብር 20,000.00 (ሀያ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ... ወይም በሁኔታ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ከመጫረቻ ዶክመንት ጋር መቅረብ ይኖርበታል::

ተጫራቾች የመጫረቻ ዶክመንታቸውን በተጠቀሰው አድራሻና የሥራ ሰዓት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ ሐም 21 ቀን 2018 . 4:00 ጠዋት ድረስ ማስገባት ይችላሉ:: ጨረታው በዚሁ 4:30 ጠዋት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል:: ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች ያላሟ ተጫራች ተጨማሪ ማስታወቂያ ከውድድሩ ዉጪ ይደረጋል::

ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

 

ለጠ መረጃ - 011-5- 56-02-11

09 11 44 20 49

09 13 25 47 19 መጠየቅ ይቻላል

ኮሜርሻል ኖሚኒስ .የተ.የግ.

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

Save Tender