Tender Detail

Tender Details


የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 47/2018 መሰረት በብድር ዕዳ ምክንያት የተረከባቸውን የቦታ ስፋት6.83 ሄክታር እና 1,678 ካሬ ሜትር ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።


የጨረታ ስታወቂያ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 216/92 እና 47/2018 መሰረት በብድር ዕዳ ምክንያት የተረከባቸውን ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

.ቁ

የተደረገዉ/የመያዣ ሰጪዉ ስም

 

የብረት/ፕሮጀክት አድራሻ

 

የብረት/ፕሮጀክት ዝርዝር

 

የቦታ ስፋት

የጨረታ ዋጋ (በብር)

የጨረታ ሁኔታ

የጨረታ ደረጃ

ጨረታዉ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት

1

ኤም ዋይ ሹዝ ኤንድ ሌዜር ማኑፋቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማ

አማራ ብሔራዊ ክልላዊ ክልላዊመንግስት ደብረ ብርሃን ከተማ 09 ቀበሌ

 

የጫማና የቆዳ ማምረቻ ፋብርካ (በትግበራ ላይ ያለ) የህንፃ ግንባታዎች፥የኤልክትሪክ ሥራዎች እና የክምችት ዕቃዎች

6.83 ሄክታር

ብር 457,236,711.80(አራት መቶ ሃምሳ ሰባት ሚሊዮን ሁለት መቶ ሰላሳ ስድስት ሺህ ሰባት መቶ አስራ አንድ  ከሰማንያ ሳንቲም)

ዝግ

አንደኛ

ነሐሴ 11ቀን 2018ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-6፡00 ሰዓት

2

አቶ ግርማ አፈወርቅ መድምም

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንፋስ /ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ08

 

ጋቴፕሮ ቆርቆሮ ፋብርካ፥የህንፃ ግንባታዎች፥ግንባታዎች፥የኤልክትሪክ ሥራዎች፥ቁሳቁሶች፥የቢሮ ዕቃዎችና መገልገያዎች፥ የጥሬ ዕቃና የምርት ክምችት

1,678 ካሬ ሜትር

 

122,600,997.28 ( ሺህ ዘጠኝ መቶ ዘጠና ሰባት ብርከሃያ ስምንት ሳጉቲም)

 

ልዩ ድርድር

 

ሁለተኛ

ነሐሴ 12ቀን 2018. ከጠዋቱ 400-600 ሰዓት

 

1.     ተጫራቾች የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመከፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በመግዛት ንብረቶቹን የሚዙበትን ዋጋ፤ ስምና አድራሻቸውን በፎርማቱ ላይ በመጥቀስ በባንኩ ዋና /ቤት ሁለተኛ ታወር ምድር ቤት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሣገን ይህ የጨረታ ማስታወቂr hom ከሦስተኛው ቀን ጀምሮ እስከ ነሐሴ 11 እና እሐሴ 12 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 350 ሰዓት ድረስ እንደየቅደምተከተላቸው ማሰገባት ይችላሉ፡፡

2.    ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 10 በመቶ በባንከ ከፍያ

3.     ማዘዣ /ሲፒኦ/ ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡

4.    አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ 13 /በአስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ውስጥ Aጢቃ ካልከፈለ SASH ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል፡፡

5.    ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሰንጠረዡ በተመለከቱት ቀናት 400 ሰዓት ላይ ተከፍቶ እስከ 600 ሰዓት በባንኩ ዋናው /ቤት ይካሄዳል፡፡ህጋዊ ሰውነት ያላቸው አካላትን ወከሎ በጨረታው ለመሳተፍ የሚቀርብ ሰው Mul መመስረቻ ጽሁፍ መተዳደሪያ ደንብ ከእነ ማሻሻያዎቹ (ካለ) የንግድ ምዝገባ፣ የንግድ ፍቃድ፣ ሌሎች አስፈላጊ ማሰረጃዎችን እና የተረጋገጠ የውክልና ስልጣን ሰነዶችን ይዞ መቅረብ ይኖርበታል፡፡

6.    15% የተጨማሪ እሴት ታክስና ሌሎች ገር እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ከፍያዎችን፣ የስም ማዛወሪያ ከፍያን ጨምሮ ገዢው ይከፍላል፡፡

7.    እንዳንድ የድርጅቶቹ ንብረቶች የጉምሩክ ቀረጥና ታክስ ያልተከፈለባቸው ስለሆኑ ገገዢው የቀረጥ ነጻ መበት ሊኖረው አሊያም የሚፈለገውን ቀረጥ/ታከስ ለመንግስት ለመክፈል ይገደዳል፡፡

8.    የጨረታው አሸናፊ የባንኩን የብድር መስፈርት የሚያሟላ ከሆነ ከፈል ብድር ሊመቻችለት ይችላል! (ኤም ዋይ ሹዝ ኤንድ ሌዘር ማስፋቸሪንግ /የተ/የግ/ ብቻ) ::

9.    የንብረቱ ስመ-ንብረት ለገሸራው እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል: ሸዥው ጉዳዩን ተከታትሎ ያስፈፅማል፡፡

10.  ተጫራቾች ንብረቱን ለመነበኘት ከፈለጉ እስቀድሞ ከባንኩ ጋር ቀጠሮ በመያዝ ንብረቱን መነበኘት ይችላሉ፡፡

11.    በጨረታው ዝርዝር እና ተጨማሪ መረጃን ለማግኘት የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዋና መቤት ታወር ሁለት ሦስተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የእንነይንግ ኮንሰርን ፐሮጀክትስ እና እኳየርድ አሴትስ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 011-524-53-73/ 011-524-43 69 ደውሉ ማግኘት ይቻላል፡፡

ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በክፈል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።

 

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ

 

Save Tender