የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ በድርጅቱ ባሕር ዳር ቅርንጫፍ ዘመናዊ G+2 ሁለገብ አገልግሎት መስጫ ሕንፃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለ3 (ሦስት) ዓመት በሚቆይ እና ከ3 ዓመት በኋላ አከራይና ተከራይ በሚያደርጉት ስምምነት የኪራይ ዘመኑ ሊራዘም ወይም ሊቋረጥ በሚችልበት አግባብ ለማከራየት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች የግልፅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጀስቲከስ በድርጅቱ የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ በድርጅቱ ቃሊቲ ትራኪንግ ቅርንጫፍ፤ በሚሌ የከባድ የጭነት ተሽከርካሪ ጥገና ማዕከል እና በሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል አገልግለው የተመለሱ ንብረቶችን ማለትም በድርጅቱ ቃሊቲ ትራኪንግ ቅርንጫፍ እና በሚሌ የከባድ የጭነት ተሽከርካሪ ጥገና ማዕከል የሚገኙ የከባድ የጭነት ተሽከርካሪ ጎማዎችን እና አገልግለው የተመለሱ የመኪና ባትሪዎችን እንዲሁም በሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕ