Tender Detail

Tender Details


የካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ለሚገኙ ሴከተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የተለያዩ የጽ/መሳሪያዎች -ሎት 2 የተለያዩ የጽዳት ዕቃዎች ሎት 3 የህትመት ውጤቶች ፣ ሎት 4. የተለያዩ የፕሪንተር ቀለሞች እና ተዛማጅ ዕቃዎች ሎት 5. የተለያዩ የደንብ ልብሶችን እና ሎት - 6- የቢሮ ኪራይ አገልግሎት ለካፋዞን ፋይናንስ መምሪያ ለካፋዞን ፕላን መምሪያ ለካፋ ዞን


የጨረታ ማስታወቂያ //ጨ/ቁጥር 01/2019

የካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ 2019 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ለሚገኙ ሴከተር /ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የተለያዩ የጽ/መሳሪያዎች -ሎት 2 የተለያዩ የጽዳት ዕቃዎች ሎት 3 የህትመት ውጤቶች ሎት 4. የተለያዩ የፕሪንተር ቀለሞች እና ተዛማጅ ዕቃዎች ሎት 5. የተለያዩ የደንብ ልብሶችን እና ሎት - 6- የቢሮ ኪራይ አገልግሎት ለካፋዞን ፋይናንስ መምሪያ ለካፋዞን ፕላን መምሪያ ለካፋ ዞን ሴቶች ህፃናት ወጣቶችና ማህበራዊ ጉዳይ መምሪያ እና ለካፋ ዞን ግብርና መምሪያ አካባቢ ጥበቃ ሥራ ሂደት የሚውል ህንፃ እና ሎት 7 የቢሮ ኪራይ አገልግሎት ለካፋ አስተዳደርጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል ህንፃ ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ተጫራቾች በመጋበዝ እንደሚከተለው እስከ በጀት ዓመቱ ማብቂያ ማለትም እስከ ሰኔ 30/2019 . ግዥን ለማወዳደርይፈልጋል፡፡ስለዚሀ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፡-

ከሎት እሰከ 7 ድረስ ላሉት በዘርፉ ተጫራቾች የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ በጨረታ ላይእንዲሳተፉ ከገቢዎች ባለስጣን የተሰጠ የምስክር ወረቀት ማስረጃ የቫት የቲን የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት እና ሌሎች መረጃዎች ፎቶ ኮፒ አያይዞ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

ተጫራቾች ከላይ የተጠቀሱትን መረጃዎች የጨረታ ዶከመንት ሊገዙ ሲመጡ ኦርጅናሉን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ አቅርበው እንዲመሳከር የማድረግ ግዴታ አለባቸው፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 500.00/አምስት መቶ ብር ካፋ ዞን ገቢዎች ባለስልጣን //ቤትቀርበው በመከፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ለተከታታይ 15 ቀናት ካፋ ዞን ፋይናንስ መመሪያ ግዥንብ/አስ/ ዳይረክቶሬት በመቅረብ መግዛት ይችላሉ::

ለእያንዳንዱ ሎቶች ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ C.P.O (Certified payment order) በጥሬ ገንዘብ እና በቼከ ፋይናንስ ብር 80,000.00 / ሰማኒያ ሺህ ብር/መምሪያ ግዥክፍያ ንብ/አስ/ ስም በማሰራት ከጨረታው ሰነድ ጋር በማዘጋጀት አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ ሠነዱ ላይ በመጻፍ በሰም/በሙጫ/ በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ተከታታይ ቀናት በካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ግዥ ንብ/አስ/ በመቅረብ ለዚሁ ሥራ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡

የጨረታው ሳጥን በ16ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 ላይተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ይከፈታል፡፡

የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል፡፡በመክፈቻው ዕለት የተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮች ያለመገኘት የጨረታ መከፈት ሂደት አያስተጓጉልም 15 ተከታታይ ቀናት የተባለው ቅዳሜና እሁድ ጨምሮ የሚቆጠር ነው::

አሸናፍው ድርጅት ከላይ በሎት የተዘረዘሩትን ሎት -6- እና ሎት -7- በስተቀር ሌሎች ሎቶችን ዕቃዎች በሙሉ በራሱ ወጪ ካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ አቅርቦ የማስረከብ ግዴታ አለበት፡፡

ተጫራቾች አሰሪው መ/ቤት ያዘጋጀውን የቴክኒካል ዶክመንት መጠይቅ ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።

ተወዳዳሪዎች ጨረታ ለማስገባት ስመጡ ሎት 3. ፣ ሎት 6- እና ሎት -7- ለሚወዳደሩባቸውን ዕቃዎች በሙሉ ናሙና ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን ናሙና ያላቀረበ ተወዳዳሪ ድርጅት ዋጋው አይታይለትም፡፡

ተጫራቾች ያሸነፉበትን የጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ ለማስያዝ ፈቃደኛ መሆን አለባቸው፡፡

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው፡፡



ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 047 331 1826 እና 0473312484

በመደወል ጠየቅ ይቻላል፡፡
ካፋ ዞን ፋይንስ መምሪያ

Save Tender