በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ የተማሪ መማሪያ መጽሀፍ ህትመት ከቅድመ 1ኛ-8ኛ ክፍል መማሪያ መጽሀፍ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የጉራጌ ዞን ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ነገሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በአፈ/ከሳሾች እነ ዘምዘም አስፋው (10) ሰዎች እና በአፈ/ተከሳሾች እነ አልፊያ ሁሴን 7(ሰዎች) ባለው የፍትሀ ብሄር ከርከር ጉዳይ የስልጤ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር21412 በ 15/04/2018 ዓ.ም ለጉራጌ ዞን ትራንስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ በጻፈው ደብዳቤ መነሻ በማድረግ የጉራጌ ዞን ትራ/መንገድ ልማት መምሪያ በቁጥር ጉዞትመልመ/ሀ4 በቀን 17/04/2018 ዓ.ም እንዲሸጥ የተወሰነው ተሸከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የመምሪያውን የአጥር ጥገና እና የመጋዘን ግንባታ ሥራዎች ለማከናወን ተቋራጮችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ለጀነሬተር እና ለተለያዩ ሞተር ሳይክሎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤ/ቶች አገልግሎት የሚውሉ የፅህፈት መሣሪያዎች፤ የተለያዩ ማሽን ቀለሞች እና የፅዳት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የጉራጌ ዞን ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ለዞኑ አስተዳደር ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል 1. የተለያየ ፈርኒቸሮች ግዢ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የጉራጌ ዞን ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በዞኑ ለሚገኘው ኮሚኒኬሽን መምሪያ አገልግሎት የሚውል የሚዲያ ኤሌክትሮኒክስ ቁሳቁስ ግዢ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለጉራጌ ጤና መምሪያ በጉመር ወረዳ ጀምቦሮ ጤና ጣቢያ ውስጥ በጅምር የቀረውን የፋርማሲ ብሎክ ቀሪ የግንባታ ስራዎች የግንባታ ፍቃድ ያላቸው ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል ።
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት አማካኝነት በ17 በጀት ዓመት ለወረዳ ት/ት ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ለአንጮት ሁለተኛ ደረጃ ት/ት ቤት የላይብረሪ ግንባታ ቀሪ ስራ ለማሰራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለጉራጌ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ እያስተዳደረው ያለው የወልቂጤ ስታዲዮም ውስን የጥገና ስራዎች ለማከናወን የግንባታ ፈቃድ ያላቸው ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዞኑ አገልግሎት ሲሰጡ ቆይተው ከአገልግሎት ውጭ የሆኑ የመኪና ጎማዎች እና ብረታ ብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤ/ቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 ጀነሬተር እና የተለያዩ ሞተር ሳይክሎች እና ሎት 2. የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡