Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ
  • Address ወልቂጤ ከተማ ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-3300112
  • Website
  • Deadline01 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-05-01 00:00:00
  • Categories Construction Works

የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለጉራጌ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ እያስተዳደረው ያለው የወልቂጤ ስታዲዮም ውስን የጥገና ስራዎች ለማከናወን የግንባታ ፈቃድ ያላቸው ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡


 

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 8/2017

 

የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለጉራጌ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ እያስተዳደረው ያለው የወልቂጤ ስታዲዮም ውስን የጥገና ስራዎች ለማከናወን የግንባታ ፈቃድ ያላቸው ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን ማሟላት ይኖርባቸዋል፤

  1. ደረጃቸው ጂሲ5 እና ከዚያ በላይ ፈቃድ ያላቸው መሆን አለባቸው::
  2. የዘመኑን የንግድ ፈቃድ ያደሱ ሆነው ዋናውንና ኮፒውን ማቅረብ የሚችሉ፣
  3. የዘመኑን የኮንስትራክሽን ሚኒስቴር እና የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልጽ የምስ ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
  4. በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች የሚገዙትን የጨረታ ሰነድ ጠቅሰው በማመልከቻ ሲጠይቁ ተወካዮች ከሆኑ ከድርጅቱ ህጋዊ ውክልና ይዘው መቅረብ አለባቸው::
  5. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21ኛው ቀን 800 ሰዓት ድረስ የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል ከጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ
  6. ተጫራቾች የጨረታውን ኒካልና ፋይናንሻል መንት ሲያቀርቡ፡-

/ ለቴክኒካል ዶክመንት አንድ ኦሪጅናል እና ሁለት ፎቶ ግራፊ ኮፒዎች እያንዳንዳቸውን በሰም በማሸግ ሁሉንም በአንድ ትልቅ እናት ፖስታ በማሸግ የጨረታ ማስከበሪያ 100,000 /አንድ መቶ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ፣ ወይም ቢድ ቦንድ ከሆነ 120 /ለአንድ መቶ ሃያ ቀን/ የሚቆይ ቢድ ቦንድ ከኦሪጅናል ኒካል መንት ጋር በማድረግ /ኒካል በሚል በመለየት/

/ ለፋይናንሻል ዶክመንት አንድ ኦሪጅናልና ሁለት ፎቶ ግራፊ ኮፒ በሰም በማሸግ /ሁሉንም በአንድ ትልቅ እናት ፖስታ ውስጥ በማሸግ/ ፋይናንሻል በሚል በመለየት እስከ 21ኛው ቀን 800 ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት አለባቸው፣

  1. የጨረታው ማስከበሪያ ሲፒኦ በጉራጌ ዞን // መምሪያ ስም መሰራት አለበት፡፡
  2. ከተራ ቁጥር 1-7 የተጠቀሱትን መስፈርቶች ሙሉ ለሙሉ ያላሟላ ተጫራች ከውድድር ውጪ ይሆናል፡፡
  3. የጨረታው ኒካል መንት 21ኛው ቀን ከቀኑ 830 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  4. የፋይናንሻል /የፕሮጀከቱ ግንባታ ዋጋ/ ከቴ ግምገማ ውጤት በኋላ የቴኒክ ግምገማውን ያለፉት ተጫራቾች ሰነድ ብቻ የጨረታ ኮሚቴው በማስታወቂያ በሚገልፀው ቀን ይከፈታል፡፡
  5. /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ማሳሰቢያ፡-

  1. በአፈፃፀም ምከንያት ለሶስት ዙር ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው መወዳደር አይችሉም፡፡
  2. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ ወደሚቀጥለው የሥራ ቀን ይተላለፋል፡፡
  3. በጨረታው ሂደት ውስጥ ተሻሽሎ የወጣው የክልሉ የግዢ መመሪያ ተግባራዊ እንደሚደረግ እንገልጻለን

 

መረጃ፡- 0113300112

 

የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ

ወልቂጤ

 

Save Tender