Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ
  • Address ወልቂጤ ከተማ ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-3300112
  • Website
  • Deadline03 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-06-03 00:00:00
  • Categories Building Construction

የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለጉራጌ ጤና መምሪያ በጉመር ወረዳ ጀምቦሮ ጤና ጣቢያ ውስጥ በጅምር የቀረውን የፋርማሲ ብሎክ ቀሪ የግንባታ ስራዎች የግንባታ ፍቃድ ያላቸው ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል ።


 

የጨረታ ማስታወቂያ 5/2017

 

የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለጉራጌ ጤና መምሪያ በጉመር ወረዳ ጀምቦሮ ጤና ጣቢያ ውስጥ በጅምር የቀረውን የፋርማሲ ብሎ ቀሪ የግንባታ ስራዎች የግንባታ ፍቃድ ያላቸው ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

ስለዚህ በጨረታው መወደር የሚፈልጉ ተጫራ በማመልከቻ ሲጠየቁ:-

  1. ደረጃቸው ቢሲ.5/ጂሲ - 5 እና ከዚያ በላይ ፍቃድ ያላቸው
  2. የዘመኑን ንግድ ፈቃድ ያደሱ ሆነው ዋናውንና ኮፒውን ማቅረብ የሚችሉ፤
  3. የዘመኑን የኮንስትራክሽን ሚኒስቴር እና የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልጽ የምስ ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡
  4. በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች የሚገዙት የጨረታ ሰነድ ጠቅሰው በማመልከቻ ሲጠይቁ ተወካዮች ከሆነ ከድርጅቱ ህጋዊ ውክልና ይዘው መቅረብ አለባቸው፡
  5. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21ኛው ቀን 800 ሰዓት ድረስ የማይመለስ ብር 1000 /አንድ ብር/ በመክፈል ከጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡
  6. ተጫራቾች የጨረታውን ኒካልና ፋይናንሻል ዶክመንት ሲያቀርቡ፡-

/ ለቴኒካል ዶክመንት አንድ አሪጅናል እና ሁለት ፎቶ ግራፊክ ኮፒዎች እያንዳንዳቸው በሰም በማሸግ ሁሉንም በአንድ ትልቅ እናት ፖስታ በማሸግ የጨረታ ማስከበሪያ 100,00.00 /አንድ መቶ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ፣ ለመቶ ሃያ ቀን የሚቆይ ቢድ ቦንድ ከኦሪጅናል መንት ጋር በማድረግ /ቴክኒካል በሚል በመለየት/

/ ለፋይናንሺያል መንት አንድ ኦሪጅናልና ሁለት ፎቶ ግራፊክ ኮፒ በሰም በማሸግ ሁሉንም በአንድ ትልቅ እናት ፖስታ ውስጥ በማሸግ/ ፋይናንሺያል በሚል በመለየት እስከ 21ኛው ቀን 800 ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት አለባቸው፤

  1. የጨረታው ማስከበሪያ ሲፒኦ በጉራጌ ዞን // መምሪያ ስም መሰራት አለበት፤
  2. ከተራ ቁጥር 1-7 የተጠቀሱትን መስፈርቶች ሙሉ ለሙሉ ያላሟላ ተጫራች ከውድድር ውጪ ይሆናል፣
  3. የጨረታው ኒካል ዶክመንት 21ኛው ቀን ከቀኑ 830 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፣
  4. የፋይናንሺያል /የፕሮጀ ግንባታ ዋጋ/ ከቴ ግምገማ ውጤት በኋላ የቴክኒክ ግምገማውን ያለፉት ተጫራቾች ሰነድ ብቻ የጨረታው ኮሚቴው በማስታወቂያ በሚገልፀው ቀን ይከፈታል
  5. /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ማሳሰቢያ

  1. በአፈፃፀም ምክንያት ለሶስት ዙር ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው መወዳደር አይችሉም።
  2. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ ወደ ሚቀጥለው የሥራ ቀን ይተላለፋል።
  3. በጨረታው ሂደት ውስጥ ተሻሽሎ የወጣው የክልሉ የገዢ መመሪያ ተግባራዊ እንደሚደረግ እንገልጻለን/ ዞኑ በሚከታተላቸው ፕሮጀክቶች ከአንድ በላይ ፕሮጀክት ያለው ተቋራጭ መወዳደር አይችሉም፡፡

ለበለጠ መረጃ 0113300112

 

የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ

ወልቂጤ

Save Tender