Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ
  • Address ወልቂጤ ከተማ ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-3300112
  • Website
  • Deadline29 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2025-09-29 00:00:00
  • Categories Building Construction , Construction Works

የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የመምሪያውን የአጥር ጥገና እና የመጋዘን ግንባታ ሥራዎች ለማከናወን ተቋራጮችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 3/2017-2018

 

የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የመምሪያውን የአጥር ጥገና እና የመጋዘን ግንባታ ሥራዎች ለማከናወን ተቋራጮችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች በማመልከቻ ሲጠይቁ ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች፡-

  1. ሕጋዊ ምዝገባ መረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ
  2. ደረጃቸው BC/GC-5 እና ከዚያ በላይ ፍቃድ ያላቸው
  3. የዘመኑን የንግድ ፍቃድ ያደሱ ሆነው ዋናውንና ኮፒውን ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  4. የዘመኑን የኮንስትራክሽን ሚኒስቴር እና የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስ ወረቀት ማቅረብ የምትችሉ።
  5. በጨረታ መወዳደር የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች የሚገዙት የጨረታ ሰነድ ጠቅሰው በማመልከቻ ሲጠይቁ ተወካዮች ከሆኑ ከድርጅቱ ሕጋዊ ውክልና ይዘው መቅረብ አለባቸው
  6. ተጫራቾች ከላይ የተገለጹትን መስፈርት አሟልተው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21ኛው ቀን 600 ሰዓት ድረስ የማይመለስ ብር 500.00 / አምስት መቶ ብር/ በጉራጌ ዞን ገቢዎች በመፈል ጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 18 ቀርበው መግዛት ይችላሉ፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታውን ኒካል እና ፋይናንሻል ዶክመንት ሲያቀርቡ

/ ለቴኒካል ዶክመንት አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ፎቶግራፊከ ኮፒዎች እያንዳንዳቸውን በሰም በታሸገ የጨረታ ማስከበሪያ 150,000 /አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም bid bond የጨረታ ማስከበሪያዎች ከአሪጅናል መንት ጋር በማድረግ በማሸግ ሁሉንም በአንድ ትልቅ እናት ፖስታ በማሸግ (ቴክኒካል በሚል በመለየት)

/ ለፋይናንሻል ዶክመንት አንድ አርጅናል እና ሁለት ፎቶግራፊ ኮፒ በሰም በማሸግ ሁሉንም በአንድ ትልቅ እናት ፖስታ ውስጥ በማሸግ ፋይናንሻል በሚል በመለየት እስከ 21ኛው ቀን 800 ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው

  1. የጨረታ ማስከበሪያ ብር 150,000 /አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒአ ወይም የግዥ መመሪያ በሚፈቅደው ዋስትና 90 ቀንና ከዚያ በላይ ፀንቶ የሚቆይ በጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ስም ተዘጋጅቶ ከሚያቀርቡት ከቴክኒካል ዶከመንት አርጅናል አብሮ መቅረብ አለበት፡፡
  2. ከተራ ቁጥር 1-8 የተጠቀሱት መስፈርቶች ሙሉ ለሙሉ ያላሟላ ተጫራች ከውድድሩ ውጪ ይሆናል፡፡
  3. የጨረታው ቴክኒካል ዶክመንት 21ኛው ቀን 800 ሰዓት ታሽጎ በዚያኑ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 830 ሰዓት ላይ በጉራጌ ዞን ፋይናስ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 18 ውስጥ በይፋ ይከፈታል።
  4. የፋይናንሻል የፕሮጀከቱ ግንባታ ዋጋ ከቴክኒክ ግምገማ ውጤት በኋላ የቴኒካል ግምገማውን ያለፉት ተጫራቾች ሰነድ ብቻ የጨረታ ኮሚቴው በማስታወቂያ በሚገለጸው ቀን ይከፈታል፡፡
  5. ተጫራቾች በሚያቀርቡት ሰነድ ላይ ስማቸውን፣ ፊርማቸውን እና አድራሻቸውን ማስፈርና የድርጅቱን ማህተም ማስቀመጥ አለባቸው።
  6. በጨረታ ሰነዱ ላይ ምንም ይነት ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም፡፡
  7. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜና እሁድ የሕዝብ በዓል/ ላይ ከዋለ ጨረታው የሚከፈተው በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት ይሆናል ፡።
  8. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ማሳሰቢያ፡-

በጉራጌ ዞን ከተማ ልማትና ኮንስትራከሽን መምሪያ ከሚመለከታቸው ፕሮጀክቶች ውስጥ በአፈጻጸማቸው ምክንያት 3ተኛ ዙር ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው እና ውል ያቋረጡ ተቋራጮች መወዳደር አይችሉም፡፡

* በጨረታው ሂደት ውስጥ ተሻሽሎ የወጣው የከልሉ የግዥ መመሪያ ተግባራዊ የሚደረግ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ለበለጠ መረጃ /ቤቱ ድረስ በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 011-3300112 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

የጉራጌ ዞን ናንስ መምሪያ

 

Save Tender