Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ
  • Address ወልቂጤ ከተማ ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-3300112
  • Website
  • Deadline01 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-06-01 00:00:00
  • Categories Building Construction

በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት አማካኝነት በ17 በጀት ዓመት ለወረዳ ት/ት ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ለአንጮት ሁለተኛ ደረጃ ት/ት ቤት የላይብረሪ ግንባታ ቀሪ ስራ ለማሰራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡


 

መጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር GGWW/032/2017

 

በማእከላዊ ኢትዮጵያ ልል በጉራጌ ዞን በገ///ወረዳ ፋይናንስ /ቤት አማካኝነት 17 በጀት ዓመት ለወረዳ / /ቤት በመደበኛ በጀት ንጮት ሁለተኛ ደረጃ / ቤት የላይብ ግንባታ ቀሪ ስራ ለማሰራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ተጫራ -

  1. የዘመኑ ንግድ ፍቃድ ያሳደሱ የቫት እና ቲን ነምበር ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡
  2. በጨረታው ተወዳዳሪ የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች የሚገዙት ጨረታ ሰነዱን ጠቅሰው በማመልከቻ ይዘው መምጣት አለባቸው
  3. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21ኛው ተከታታይ ቀናት እስከ 800 ሰአት ድረስ የማይመለስ ብር 300 /ሶስት/ መቶ ብር ብቻ በመፈል የጨረታውን ሰነድ መሀል አምባ ከተማ ///ወረዳ ፋይናንስ /ቤት ቢሮ ቁጥር 03 ድረስ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  4. የመወዳደሪያ ደረጃቸውዏ GC/ BC ደረጃ 7 እና ከዛ በላይ የሆነ ተቋራጮች
  5. የጨረታ ማስከበሪያ በባን የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ) ብር ብቻ በገ////ፋይናንስ /ቤት ስም ማሰራት አለባቸው
  6. ተጫራቾች የጨረታውን ኒካል እና ፋይናንሻል ዶክመንት / ለቴክኒካል ዶክመንት አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ፎቶ ኮፒ በማድረግ ቴክኒካል በሚል በመለየት / ለፋይናንሻል ዶክመንት ንድ ኦርጅናል እና ሁለት ፎቶ ኮፒ በማድረግ ፋይናንሻል በሚል በመለየት በሰም በማሸግ ከላይ በተጠቀሰው የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ባን በተረጋገጠ ሲፒኦ ከቴክኒካል ኦርጅናል መንቱ ጋር በማድረግ በሰም በማሸግ ቴክኒካል መንት በሚል በመለየት ይህ ማስታወቂያ የር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 21 (ሀያ አንድ) ተከታታይ ቀናት መሀል አምባ የገ///ወረዳ ፋይናንስ /ቤት ቢሮ ቁጥር 03 ድረስ በመምጣት ለጨረታ አገልግሎት በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  7. የጨረታው ሰነድ 21ኛው ተከታታይ ቀን ከቀኑ 800 ሰዓት ይታሸጋል ከቀኑ 830 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  8. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፤

ማሳሰቢያ --

  1. በአፈፃፀም ምክንያት ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው ድርጅ መወዳደር አይችሉም
  2. በወረዳው ውስጥ ከአንድ በላይ ፕሮጀክት ይዞ ስራውን ያልጨረሰ ተጫራች መወዳደር አይችልም
  3. ተጫራቾች ሰነድ ለመግዛት ሲወጣ ከአሰሪው መስሪያ ቤት የሳይት ምልከታ ማየታቸውን የሚገልጽ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉና መሆን አለባቸው
  4. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ ወደ ሚቀጥለው የስራ ቀን ይዘዋወራል።

 

ለጠ መረጃ የገ///ወረዳ ፋይናንስ /ቤት ቢሮ

ስልክ ቁጥር 0113360162/146 ደደው

 

መሀል አምባ

 

Save Tender