የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በአፈ/ከሳሾች እነ ዘምዘም አስፋው (10) ሰዎች እና በአፈ/ተከሳሾች እነ አልፊያ ሁሴን 7(ሰዎች) ባለው የፍትሀ ብሄር ከርከር ጉዳይ የስልጤ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር21412 በ 15/04/2018 ዓ.ም ለጉራጌ ዞን ትራንስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ በጻፈው ደብዳቤ መነሻ በማድረግ የጉራጌ ዞን ትራ/መንገድ ልማት መምሪያ በቁጥር ጉዞትመልመ/ሀ4 በቀን 17/04/2018 ዓ.ም እንዲሸጥ የተወሰነው ተሸከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የተሽከርካሪ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ 1/2018 ዓ.ም
የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በአፈ/ከሳሾች እነ ዘምዘም አስፋው (10) ሰዎች እና በአፈ/ተከሳሾች እነ አልፊያ ሁሴን 7(ሰዎች) ባለው የፍትሀ ብሄር ከርከር ጉዳይ የስልጤ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር21412 በ 15/04/2018 ዓ.ም ለጉራጌ ዞን ትራንስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ በጻፈው ደብዳቤ መነሻ በማድረግ የጉራጌ ዞን ትራ/መንገድ ልማት መምሪያ በቁጥር ጉዞትመልመ/ሀ4 በቀን 17/04/2018 ዓ.ም እንዲሸጥ የተወሰነው ተሸከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ በጨረታው መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች በማመልከቻ ሲጠይቁ፡-
1. ማንኛውም ይህንን ጨረታ ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ጨረታውን ከጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር ብቻ/ በመከፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛ ቀን ከቀኑ 6፡00 ድረስ መግዛት ይችላሉ፡፡
2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000.00 /አንድ መቶ ሺህ ብር ብቻ/ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው። የጨረታው ማስከበሪያ በጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ስም መሰራት አለበት፡፡
3. የጨረታው አሸናፊ በማስታወቂያ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሸ ይደረጋል።
4. ተጫራቾች ተሽከርካሪውን ይህ ጨረታ አየር ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በጉራጌ ዞን ፖሊስ መምሪያ ቅጥር ጊቢ ውስጥ በመገኘት ማየት ይችላሉ።
5. ተጫራቾች ኦሪጂናልና አንድ ፎቶ ኮፒ ዶከመንቶችን ኦሪጂናልና ኮፒ በመለየት በጥንቃቄ በሰም ታሽጐ እስከ 16ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ማቆያ ሳጥን ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፤/የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ በኦሪጅናል ዶክመንት ውስጥ መሆን ይኖርበታል።
6. ጨረታው በዚሁ ዕለት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
7. መምሪያው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
8. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ ወደ ሚቀጥለው የሥራ ቀን ይተላለፋል።
ከላይ የተገለፁ ህጋዊ ፈቃድ የሌላቸውም ግለሰቦች ጨረታውን መሳተፍ ይችላሉ፤
ለበለጠ መረጃ:- 0113300112
የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ወልቂጤ