Tender Detail

Tender Details

  • Company የምዕራብ ወለጋ ዞን ማረሚያ ቤት
  • Address ግንቢ ምዕራብ ወለጋ ዞን ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0577 71 01 93
  • Website
  • Deadline17 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price100.00
  • opening date2025-07-17 00:00:00
  • Categories Agriculture And Farming , Food And Beverage

የምዕራብ ወለጋ ዞን ማረሚያ ቤት በ2018 ዓ/ም ለታራሚዎች ምግብ ዝግጅት የሚውሉ ጥሬ ሰብሎችና የተለያዩ ማጣፈጫዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የምዕራብ ወለጋ ዞን ማረሚያ ቤት 2018 / ለታራሚዎች ምግብ ዝግጅት የሚውሉ ጥሬ ሰብሎችና የተለያዩ ማጣፈጫዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም የሚከተሉትን የጨረታ መስፈርት የሚያሟሉ እና በተወዳዳሪዎች መመሪያ መሠረት ተጫራቾች ቀርበው እንወዳደሩ ተጋብዘዋል።

  1. ጥራት ያላቸውን የተጠየቁ ጥሬ ሰብሎች በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸው
  2. የተለያዩ ማጣፈጫዎችን እና የዳቦ ዱቄት ማቅረብ የሚችሉና በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸው።
  3. ለምግብ ማብሰያ የሚሆን ግንድላ /ማገዶ/ እንጨት ማቅረብ የሚችል
  4. ተወዳዳሪዎች የተጠየቁትን ናሙና ሙሉ በሙሉ ማቅረብ አለባቸው
  5. 2017 / ግብር አጠናቅቀው የከፈሉበትን ማስረጃ የሚያቀርቡና ለታክስ ከፋይነት (TIN) (TOT)
  6. ለጨረታ ማስከበሪያ (CPO) 30,000.00 ብር ከኦርጅናል ማስረጃቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ፣
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ አስራ አምስት የስራ ቀናት ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር (100) በመክፈል የግዥ ክፍል ከምዕራብ ወለጋ ዞን ማረሚያ ቤት መግዛት ይችላሉ!
  8. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዱን በምዕራብ ወለጋ ዞን ማራሚያ ቤት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፤
  9. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዓይነቶች እንደዚሁም የድርጅቱን ስም በሚያቀርቡት ፖስታ ላይ በኦሪጅናሉና በኮፒው ላይ በግልጽ በመጻፍ በድርጅቱ ማህተም እና ፊርማ አስደግፈው ማቅረብ አለባቸው፤
  10. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በተለያየ ኤንቬሎፕ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
  11. የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስራ ስድስተኛው የስራ ቀን ከቀኑ 400 ሰዓት ተዘግቶ 4:30 ራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ሆኖም የተወዳዳሪዎች አለመገኘት የጨራታውን መከፈት አያግድም፤
  12. ተጫራቾች በጨረታው አሸናፊ ሲሆኑ ዕቃዎቹን በራሳቸው ማጓጓዣ እስከ ገዥው /ቤት ድረስ ማቅረብ አለባቸው
  13. ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0577 71 01 93 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ
  14. /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

የምዕራብ ወለጋ ዞን ማረሚያ ቤት

 

Save Tender