Tender Detail

Tender Details


የቦሩ ሜዳ ጠ/ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የቀረበውን ዝርዝር በግልፅ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት ወይም ለማሰራት ይፈልጋል፡፡


 

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የቦሩ ሜዳ /ሆስፒታል 2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የቀረበውን ዝርዝር በግልፅ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት ወይም ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች በቀረበው ሎት ዝርዝር መሰረት

 

.

ሎት

የጨረታው ዓይነት

የጨረታ ማስከበሪያ

የውድድሩ አይነት

ምርመራ

1

01

የሶፍትዌር ሲስተም (የተሳለጠ የሆስፒታል ህክምና ሶፍት ዌር ሲስተም ዝርጋታ) ስራ

25,000

በድምር ሎት

 

2

02

የመኪና ሞተር ዘይትና ቅባት

15,000

በድምር ሎት

1 አመት አገልግሎት

3

03

የትራንስፖርት ጭነት አይሱዙ ከደሴ ከተማ ሆስፒታል ግቢ ድረስ ባለ 6 ጎማ ተሽከርካሪ

15,000

በድምር ሎት

1 አመት በኮንትራት

4

04

የኤሌክትሮኒክስ ግዥ

15,000

በነጠላ ዋጋ

 

 

  1. ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ለሁሉም ሎት የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ (የስራ ፈቃድ) ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  2. ግዥው 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ በላይ ለሆነ እቃ ግዥና አገልግሎት የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ተመዝጋቢ የሆኑ፣
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin) ተመዝጋቢ የሆኑ ለሁሉም ሎት፣
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰአት በሆስፒታል ግቢ በመቅረብ ከዛሬ ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 (አስራ አምስት) ቀን ውስጥ በመምጣት መውሰድ ይችላሉ፡፡
  5. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ሰነድ ዋናው በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ወይም ቢሮ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ታሽጎ 430 ሰዓት ይከፈታል። በተጠቀሰው ሰዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል። መጫረቻ ሰነድ ላይ ሲሞሉ ለሁሉም ሎት ቫትን ወይም TOT ጨምሮ መሆን ይኖርበታል። ለሁሉም ሎቶች የውለታ ማስከበሪያ በመመሪያው መሰረት ውል ይወስዳሉ።
  6. ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት የጨረታ ማስከበሪያ ብር ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሰረት ከባንክ በተረጋገጠ .. ወይም ጥሬ ገንዘብ ብቻ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  7. ተጫራቾች ከጨረታው ሰነዱ ጋር አብሮ በቀረበው የጨረታ መመሪያ መሰረት ተገዥ መሆን ይጠበቅባቸዋል። / ቫት ሰብሳቢ መሆኑን እናሳውቃለን።
  8. ጨረታው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ 40 ቀኛት ሲሆን፣
  9. ሆስፒታሉ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ተጫራቾች በሚከፈትበት ቀን ቢኖሩም ባይኖሩም ከመከፈት የሚያስተጓጉል ነገር አይኖርም፡፡ የጨረታ ሳጥኑ የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይንም በበዓል ቀን የሚሆን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ይከፈታል

መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 033-2-41-50-05 /ደውለው ይጠይቁን።

 

የቦሩ ሜዳ /ሆስፒታል

 

Save Tender

Abay bank would like to invite all interested and eligible bidders to participate on the bid for the...

READ MORE