Tender Detail

Tender Details

  • Company በደ/ም/ኢት/ያ ሕ/ክ/መንግስት ማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን የአመያ ማረሚያ ተቋም
  • Address ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0472270299
  • Website
  • Deadline23 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • opening date2025-07-23 00:00:00
  • Categories Food And Beverage , Merchandise

የአመያ ማረሚያ ተቋም ከሀምሌ 5/11/2017 እስከ ታህሳስ 30/2018 ዓ.ም ድረስ ስድስት ወር የሚበቃ ለህግ ታራሚዎች ምግብ አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ ጥራጥሬ እህሎችና ሸቀጣሸቀጦችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

መያ ማረሚያ ተቋም ከሀምሌ 5/11/2017 እስከ ታህሳስ 30/2018 . ድረስ ስድስት ወር የሚበቃ ለህግ ታራሚዎች ምግብ አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ ጥራጥሬ እህሎችና ሸቀጣሸቀጦችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  1. ነጭ ሠርገኛ ጤፍ በኩንታል
  2. የተፈጨ የበቆሎ ዱቄት በኩንታል
  3. የማሽን የተቆላ አተር ክክ በኩንታል
  4. ባቄላ ክክ የታጠበ በኩንታል
  5. ዱቄት 1 ደረጃ በኩንታል
  6. ጨው በኩንታል
  7. በርበሬ በኪሎ
  8. ጎመን ዘር በኪሎ
  9. አብሽ በኪሎ
  10. ቀይ ሽንኩርት በኪሎ
  11. ነጭ ሽንኩርት በኪሎ
  12. እርሾ በፓኬት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት መጫረት የምትፈልጉ፡-

  1. የዘመኑን ግብር የከፈሉበት የታደሰ ንግድ ፈቃድ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ TIN ነምበር፣ የተጨማሪ እሴት ምዝገባ ወረቀትና በመንግስት ግዥ ላይ አቅራቢነት የተመዘገበ መሆኑን የሚገልጽ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችል፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ ብር 5,000 /ምስት ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፣
  3. ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 10 ቀናት ውስጥ አመያ ማረሚያ ተቋም በመቅረብ የጨረታ ዶክመንትን 100 ብር በመግዛት ዋጋ በመሙላት የድርጅታችሁን ማህተም በማድረግ የጨረታ ፖስታ በማሸግ በአመያ ማረሚያ ተቋም ለዚሁ ዓላማ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  4. የጨረታ ሣጥን የሚከፈተው በቀን 16/11/2017 . ከቀኑ 800 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ እለት 830 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአመያ ማረሚያ ተቋም ይከፈታል፡፡
  5. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ በህግ የተጠበቀ ነው
  6. 10000 ብር በላይ ግዥ 2% ዊዝ ሆልዲንግ ያስከፍላል፡፡

ለበለጠ መረጃ - በአመያ ማረሚያ ተቋም ስልክ 0472270299/262 /538 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

በደ//ኢት/ //መንግስት ማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን

የአመያ ማረሚያ ተቋም

 

Save Tender