Tender Detail

Tender Details

  • Company አልወሳኢል ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ ማህበር
  • Address ቡልጋሪያ ትራፊክ መብራት ሀይል አካባቢ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09-11-99-34-47
  • Website
  • Deadline28 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price
  • opening date2025-07-28 00:00:00
  • Categories Other Sales

ማህበራችን አልወሳኢል ትሬዲንግ ኃ/የተ የግ ማህበር በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 5 ልዩ ቦታው ቡልጋሪያ ትራፊክ መብራት አካባቢ ያስገነባቸውን የአፓርትመንት ቤቶችና የንግድ ሱቆች ዋጋ በገለልተኛ የንብረት ገማች ማስገመት ይፈልጋል፡፡


 

የንብረት ገማች ጨረታ ማስታወቂያ

 

ማህበራችን አልወሳኢል ትሬዲንግ /የተ የግ ማህበር በቂርቆስ /ከተማ ወረዳ 5 ልዩ ቦታው ቡልጋሪያ ትራፊክ መብራት አካባቢ ያስገነባቸውን የአርትመንት ቤቶችና የንግድ ሱቆች ዋጋ በገለልተኛ የንብረት ገማች ማስገመት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በንብረት ግምት የተሰማራችሁ እና የወቅቱን ግብር የከፈላችሁ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት ውስጥ የስራ ልምዳችሁንና ሌሎች ማስረጃዎቻችሁን በመያዝ በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ ሲሆን ጨረታው ሐምሌ 21 ቀን 2017 . ከቀነ 400 ሰዓት ይከፈታል፡፡

መረጃ፡- በማህበሩ /ቤት ቡልጋሪያ ትራፊክ መብራት ሀይል አካባቢ በአካል በመቅረብ ወይም በስ.ቁ፡- 09-11-99-34-47 በመደወል ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡

ማሳሰቢያ፡- ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

 

አልወሳኢል ትሬዲንግ .የተ.የግ ማህበር

 

Save Tender