Tender Detail

Tender Details

  • Company Addis Ababa CRRSA - Civil Registration and Residency Service Agency (በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ)
  • Address አዲሱ ገበያ ሸገር መናፈሻ ቅጥር ግቢ ውስጥ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-1-57-58-43
  • Websitehttps://aacrrsa.gov.et/
  • Deadline04 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2025-08-04 00:00:00
  • Categories Furniture

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ፈርኒቸር /የፈጻሚ Mish high back/ ወንበር መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የሲቨል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ግልፅ ጨረታ 1/2018

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ፈርኒቸር /የፈጻሚ Mish high back/ ወንበር መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል።

ስለዚህ፡-

  1. ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የዕቃ አቅራቢነት ሊስት፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (Vat) ተጠቃሚ መሆናቸውን መረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  2. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት 14/11/2017 አ. ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በጥሬ ገንዘብ በመክፈል የጨረታ ሰነድ በመ/ቤታችን ክፍያና ሂሳብ ዳሬክቶሬት በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ የሚሆን ብር በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ብር 200,000.00 /ሁለት መቶ ብር ብቻ/ ጨረታ ሰነድ ሽያጭ ላይ በሚገኘ መሰረት ማስያዝ ወይም ቢድ ቦንድ ከመወዳደሪያ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ማቅረብ አለባቸው።
  4. ተጫራቾች በተቋሙ ፍላጎት መሠረት የቴክኒክና ፋይናንሻል ዶክመንት በአንድ ኢንቨሎፕ /ፖስታ/ ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ ለየብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዎል።
  5. ጨረታው 28/11/2017 . ከቀኑ 400 ሰዓት ታሽጎ 430 ሰዓት በመ/ቤቱ ሚኒ አዳራሽ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቻው በተገኙበት ይከፈታል።
  6. ተጫራቾች ለሚጫረቱባቸው ዕቃዎች በሙሉ ናሙና ወይም ስፔስፊኬሽን የተጠየቀበት ማቅረብ አለበት፡፡ ለማቅረብ አስቸጋሪ የሆኑትን ዕቃዎች በአካል ማሣየት ይኖርባቸዋል።
  7. በጨረታው አሸናፊው ድርጅት የአሸነፈባቸውን ዕቃዎች በራሱ ወጪ /ቤቱ የዕቃ ግምጃ ቤት ድረስ በማምጣት ማስረከብ አለበት።
  8. ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሀሣብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግ እንዲሁም ከጨረታው ራሳቸውን ማግለል አይችሉም።
  9. ሌሎች ተጫራቾች በሚያቀርቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም።
  10. ጨረታው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ ጨረታው ከሚከፈትበት ዕለት ጀምሮ ስልሳ የስራ ቀናት ነው።
  11. /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ ህጋዊ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  12. የፋይናሻል ዋጋ መሙላት የሚቻለው በተቋሙ ባዘጋጀው ሰነድ መሰረት ብቻ ነው።

ማሳሰቢያ፣

የሚገዛው ዕቃ ዝርዝር ከዚህ የጨረታ ሠነድ ጋር የተያያዘ ስለሆነ በተዘጋጀው የዕቃ ዝርዝር መሰረት በእያንዳንዱ ተራ ቁጥር የምታቀርቡበትን የአንዱን እና ጠቅላላ ዋጋ ቫትን ጨምሮ እንዲገለጽ እና ሰነድ ለመግዛት ሲመጡ ፍላሽ ይዘው በመምጣት በሶፍት ኮፒ እንዲወ እናሳስባለን።

አድራሻችን - አዲሱ ገበያ ሸገር መናፈሻ ቅጥር ግቢ ውስጥ ነው።

ስልክ ቁጥር 011-1-57-58-43

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲቨል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት

 

Save Tender