Tender Detail

Tender Details

  • Company የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ኢ/ል/ጽ/ቤት
  • Address ሚዛን አማን ከተማ : ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline20 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price
  • opening date2025-08-20 00:00:00
  • Categories Gardening And Landscaping , Wood And Wood Working

የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይ ኢ/ል/ጽ/ቤት ለሚ አ/ከ/አስ/ር/ ይዞታ ውስጥ የሚገኙ የደን ውጤቶች ሽያጭ በግልጽ ጨረታ ገዥዎችን አወዳድሮ ሽያጭ መፈፀም ይፈልጋል፡፡


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የሚ///አስ/ ፋይ ///ቤት ለሚ //አስ// ይዞታ ውስጥ የሚገኙ የደን ውጤቶች ሽያጭ በግልጽ ጨረታ ገዥዎችን አወዳድሮ ሽያጭ መፈፀም ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራ የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር ትችላላችሁ፡፡

  1. የጨረታ ሰነድ ከግዥ ኬዝ ቲም የሥራ ሂደት ቢሮ በመቅረብ ሰነዱን በነጻ በመውሰድ መወዳደር ይችላሉ
  2. የጨረታ ሰነዱን ሞልተው ሲመልሱ ፋይናንሻሉን 1 አርጅናልና 2 ኮፒ በአንድ እናት ፖስታ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  3. የጨረታ ማስከበሪያ 50,000 /ሃምሳ ብር/ ከታወቀ ባን የሚሰጥ ፍያ ማዘዣ ቼክ ወይም የባንክ ዋስትና በጥሬ ገንዘብ /በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ለሚ///አስ/ርፋይ////ቤት ማስያዝ ይኖርባቸዋል
  4. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሆኖ 16ኛው ቀን ከቀኑ 330 ታሽጎ በዚያው ቀን 400 ሠዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሆኖ የሚታሸግበትም ሆነ የሚከፈትበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል፡፡
  5. በጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቃላት ወይም የትርጉም ስህተት ቢኖር በጨረታ ሠነዱ ላይ የተቀመጠው የበለጠ ተቀባይነት ይኖረዋል፡፡
  6. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ///ቤት

 

Save Tender